admin
የዋህ ፖለቲካኛ እንደ መዘውር በየሴኮንዱ ይለዋወጣል (ቶሎሳ ሌቤሳ)
እሲቲ በዝርዝር ስለዚህ ሰው ማንነት በጽሁፍ ላስረዳችሁ
1. ለማ መገርሳ የተወለደው ወለጋ ባኮ ከተማ ላይ ነው የተወለደው ከዝያም ወደ አድዋ ህውሃት ኦህዴድ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ...
ዩንቨርስቲዎቻችን እና የብሄር ግጭቶቹ (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)
1993 ወረሃ ታህሳስ ነው።በAAU ዋናው ጊቢ (ግን ማነው ዋናው ጊቢ ያደረገው? ደግሞ ይህንኑ ለምን ጠየክ ብላችሁ ፀብ እንዳታነሱ?) ነው።
አሁን በዘነጋሁት በአንዱ ዲፓርትመንት አንድ የራያ...
ኢትዮጵያዊነት Vs ለማ መገርሣ (ዳንኤል ሺበሺ)
የኦሮሚያው ኦቦ ለማ መገርሣ "ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው" አሉ? በርግጥ ልክ ነው፤ ግን ሱስምኮ ሰው ሰራሽ መፈወሻ ዘዴ አለው፡፡ ቢያንስ ለአንድ ወር ያህል ሱስ ከሚያስይዙ...
ተማሪዎች እና ‹‹ ተማሪዎች›› (ጋዜጠኛ በፈቃዱ ሞረዳ)
መቱ ዩኒቨርሲቲን እንደማጣቀሻ በመጠቀም በተማሪዎች መሐከል እየተፈጠረ ስላለዉ አለመግባባት እየተወሳ ይገኛል፡፡
ዘመነ ወያኔ ከሰጠን ልምድ በመነሳት ስለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ስንናገር ልንስተዉ የማይኖርብን እዉነት አለ፡፡
ትምህርት...
እስር ቤት ውስጥ ህይወቱ ያለፈው አርማዬ ዋቄ ማሞ (ጌታቸው ሺፈራው)
ስም:_ አርማዬ ዋቄ ማሞ
ዕድሜ:_ 25
አድራሻ:_ አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ክ/ከ፣ ወረዳ 05፣ የቤት ቁጥር 1190
ስራ:_ ቧንቧ ጥገና
የታሰረበት ወቅት:_ነሃሴ 2008ዓም
መጀመርያ የገባበት...
የኢትዮጵያ ፈተና— የኦሮሞ ጥያቄ ወይስ የህወሓት እብሪት? (ሰለሞን ስዩም)
ኢትዮጵያ እንደ ሀገር መመስረቷ ካልሆነ በብሔር ግንባታ እጅግ ብዙ ይቀራታል፡፡ እንደ ሀገር ህልው ሆና ለመቀጠል በሀገሪቱ የወደፊት ስዕል ላይ ያለው መሠረታዊ የኃይላት ቅራኔ መፈታት...
ጸሐፍያኖቻችንን፣ተንታኞቻችንን፣ ፖለቲከኞቻችንንና ስሉጣኖቻችንን ደጋግሞ እያሳሳታቸው ያለው ጉዳይ ምንድን ነው?
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ጥቂት የማይባሉ ጸሐፍያኖቻችን፣ ተንታኞቻችን፣ ፖለቲከኞቻችን (እምነተ አሥተዳደራውያኖቻችን) እና ስሉጣኖቻችን (አክቲቪስቶቻችን) ሕዝባዊ ዐመፁንና እምቢተኝነቱን ተከትሎ ወያኔ ሲጨንቀው ሁኔታውን ለመቆጣጠር በማሰብ ሕዝቡን "እንዲህ...
የጋሽ ለማ በገበያ በሁለት ቢላዋ ጭውቴ የማቆምያው ሰዓቱ ተቃረበ (ዮናስ ሃጎስ)
እነ ለማ ሚናቸውን በግልፅ የሚለዩበት ጊዜ አሁን ነው። ወይ እኛ ስንል እንደነበረው ሲሰሩት የነበረውን ‹ድራማቸውን› አቁመው ትክክለኛ ኢህአዴግ ኢህአዴግ መሽተት አለባቸው አሊያም ሌሎች ተቃዋሚዎች...


























