admin
ማንም ኢትዮጵያን ሊነሳህም ሊመፀውትህም አይችልም!! (ሳምሶን ጌታቸው)
ኢ ት ዮ ጵ ያ
ከኢትዮጵያዊነት በተቃራኒው ለመጓዝ መሞከር ኢተፈጥሮአዊ ነውና ከተራራ ላይ ለመዝለል እንደመሞከር፣ በባሕር ላይ ለመራመድ እንደመጣር ሕይወትን ከመገበር ሌላ አይሳካም፡፡ ጥላቻ እና...
ወላጁ ህወሃት አርጧል! አስወራጁ ኦህዴድ ወልዷል! (ስዩም ተሾመ)
በመሠረቱ አንድ የፖለቲካ ፓርቲ "አርጧል" ከተባለ "መውለድ አቋሟል" ማለት ነው፡፡ በዚህ መሠረት፣ አዲስ የፖለቲካ ሃይል፤ "Ideology" እና አመራር መፍጠር ተስኖታል፡፡ ነገር ግን፣ ኢህአዴግ በህወሃት...
ብሶት የወለደው ኢ ህ አ ዴ ግ ምቾት በወለደው እርጅና ውስጥ ! (አሌክስ አብርሃም)
አዎ ኢህአዴግ አርጅቷል !! ያ ተራሮችን የሚያንቀጠቅጥ ትውልድ አርጅቷል ! እነዛ የህዝብን ብሶት አርቀን እናያለን የሚሉ አይኖች በእርጅና ምክንያት እግራቸው ስር የቆመ እንቅፋት መመልከት...
ሽማግሌ የሌላት ሀገር ! (ብሩክ ይባስ)
ስንት ዘመን ተሻግርን። ስንተና ስንት መከራን ተጋፈጥን። ዛሬም መከራው በገፍና መልኩን እየቀያየረ እየተጫነን ሌላም መጣሁ መጣሁ እያለ ነው።የሚመጣው ግን ያስፈራል ህልውናን ይፈታተናል።
ሀገራችን ሁሉም ብሄር...
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያ በኢትዮጵያ የኃሳብ ሰማይ ላይ ጎልተው የሚታዩ አብሪ ኮከብ ናቸው (አቻምየለህ ታምሩ)
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያ በኃሳብ ላይ የጸና ሙግት አመንጭነታቸው ምሁራዊ አስተዋጽኦ ካደረጉበት ካለፉት ስድስት አርስት አመታት በላይ አልፎ ወደፊትም የሚኖር የዘላለም ስም አስገኝቶላቸዋል። «ፕሮፍ» በኢትዮጵያ የኃሳብ...
ህውሀት በጽኑ የተመረዘውን የፖለቲካ ካንሰር በፓራሴታሞል እድናለሁ በሚል ቀቢጸ ተስፋ መፈራገጡን ተያይዞታል
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን
የኢኮኖሚ ቀውስ ህወሀትን በአፍጢሙ ሊደፋው ተቃርቧል። የፖለቲካ ግለቱ ከቤተመንግስቱ አፋፍ ተጠግቷል። የኢኮኖሚና የፖለቲካ ቀውሶች አንድ ላይ ሲከሰቱ ደግሞ አይጣል ነው። አንዳቸው...
የህውሃቱ ተክለወይኒ አሰፋ (ቬሮኒካ መላኩ)
የህውሃቱ ታጋይና ትግራይ ክልልን በመወከል የእግርኳስ ፌዴሬሽን ከፍተኛ አመራር የሆነው ተክለወይኒ አሰፋ የትግራይ ክልል እንደ ታይላንድ " በሴክስ ቱሪዝም " የተዋጣላት እንደሆነችና በዚህ የቱሪዝም...


























