admin

admin
15165 POSTS 0 COMMENTS

ፕ/ር መስፍን እና እኛ “ባለዕውቀቶቹ” (ሳምሶን ጌታቸው)

ብዙ ጊዜ አይታችሁ ከሆነ ንብ በመስተዋት የተሰራ መስኮት ያለው ቤት ትገባና እና የምትቀስመውን ቀስማ ጉዳይዋን ጨራርሳ ለመውጣት ስትፈልግ፤ በመስተዋቱ አሻግራ ወደ 'ምታየው ብርሃን ለማለፍ...

የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ በጣልያን የሚገኘው ፍርድ ቤት ወስኗል

የኑስ ሙሃመድ ሐውልቱ እንዲቆም ያደረጉት የጣልያን ባለስልጣናትም የእስራትና የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል ሐውልቱ እንዲፈርስ ሲከራከሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን እና ጣልያናውያን በሰሩት መልካም ተግባር ተሸልመዋል *** የጣልያኑ ፋሽስት መሪ ቤንቶ ሞሶሎኒ...

በኢትዮጵያ የለውጥ ዋዜማ የሕወሐት ኢሕአዴግ መንታ ልብ (ዜግነት/ጎሰኝነት) ስሌት!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

የሕወሐት/ኢሕአዴግ የጥልቅ ተሃድሶ እና የለውጥ እርምጃ አሁን ሀጋራችን ያለችበትን ውጥንቅጥ መፍትሔ ያላስገኘ በመሆኑ በህዝቡ ውስጥ ያለው ተቃውሞም ሆነ በኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች መካከል ያለው ሽኩቻ...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከሸገር ታይምስ መፂሄት ጋር ያደረገው ሙሉ ቃለ ምልልስ

‹‹የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ› ተመስርቶ ሳይውል ሳያድር ሥልጣን መረከብ አለበት!›› ‹‹በጉሽ ጠላ እየተገፉ ሥልጣን ለቅቄያለሁ ማለት አይሠራም!›› ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሸገር ታይምስ፡- ዛሬ ከወህኒ ከወጣህ ስንተኛ ቀንህ ነው? ተመስገን፡-...

በለማ ሥም የሚመጣ “የተባረከ” ነው? (በመስከረም አበራ)

ከሁለት አመት ወዲህ የሃገራችን ፖለቲካ ከመቼውም በላይ በሁነት የተሞላ ሆኗል፡፡ ይህ ክስተት ተደላድሎ መምራት የለመደውን ህወሃት መራሹን ኢህአዴግ እንደ እንግዳ ዶሮ እያንቦጀቦጀው ይገኛል፡፡ ተጀምሮ...

የኦሮሞ ኢትዮጲያዊነት ጠበቃና ምስክር አይሻም! (ስዩም ተሾመ)

ሕወሃት/ኢህአዴግን አሁን ካለበት ቋፍ ላይ ያደረሰው ምንድነው? የብሔርተኝነት እሳቤ ነው። በመጀመሪያ የፖለቲካ አመራሩና ልሂቃኑ የፖለቲካ አቋምና አመለካከታቸውን ከሚወክሉት ሕዝብ ጋር ያጣብቃሉ። ከዚያ ከማህብረሰቡ ውስጥ...

የሰሞኑ መከላከያ ጄኔራሎች ስብሰባና የጥፋት ውሳኔ (ገረሱ ቱፋ)

"የሰሞኑ መከላከያ ጀነራሎች ስብሰባ የጥፋት ውሳኔ ሰሞኑን የህወሃት ጀነራሎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ስብሰባ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ስብሰባው የወደ ፊት የሀገሪቱን ሁኔታ የሚወስን እንደሆነ በመታመኑ በከፍተኛ...

የሮማናቱ ሰለማዊ ሰልፍ (አምደጽዮን ገብረስላሴ)

ሰለማዊ ሰልፍ ለማካሄድ ማሳወቅ ይጠብቅብን ነበር። ኣሳውቀናል። ሰልፉ እንዳናካሂድ ከተፈለገ ደብዳቤ ባስገባን በ12 ሰዓት ውስጥ ምላሽ መሰጠት ነበረበት። የመቐለ ከንቲባ ኣቶ ዳንኤል ኣሰፋ (የደህንነቱ ሃላፊ...

EDITOR PICKS