>

ቁ.1 የወያኔ ቁልፍ ሰው ነው - ግራዝያኒ!!! (ቶሎሳ ኢብሳ)

የሊቀሰይጣኑ ወያኔ ማህበር ባለ ብዙ ስልጣን የአጋዚ ልዩ ሀይል አዛዥ – የፌ/ፖሊስ ኮሚሽን ዋና መሪ –  የድብቅ ፀጥታ ሃይሉ ቀንደኛ አድራጊ ፈጣሪ, ነበሰ በላው, ድምፅ የሌለው ገዳይ አስገዳይ ግርማይ ማንጁስ  – የስራ ባልደረቦቹ በቅጽል ስሙ ግራዝያኒ ብለው የሚጠሩት ኮሚሽነር ግርማይ ከበደ ይህ ነው!!

 ግርማይ ማንጁስ ኮድ 13/16 እኔም 100% እርግጠኛ ለመሆን ኢሳት ሚዲያ ላይ የፖለቲካ ተንታኙ ኤሪምያስ ዋግጅራ አረጋግጨ ጽህፍን አስተካክየዋለሁ እንግድህ ይሄ ሰው በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ብዙ እልቂት የፈጸመ በየትኛውም ሚዲያ ላይ ቀርቦ አያውቅም እሱን የምያውቁት የአድዋ ህውሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ጀነራሎችና ደህንነቶች ብቻ ናቸው

በግል ባህሪው ጣትህን አፉ ውስጥ ብትከት እንኳን ከትህትናው ብዛት ላይናገርህ ይችላል!!!

ባህሪው እንደ አየር ሀይል ጃኬት ነው ከላይ አረንጏዴ ወይም ቅጠልያ ከውስጥ ግን ቀይ ነው!!
በእለት ተለት እንቅስቃሴው ሰላማዊ ትሁት ትግስተኛና የግብዝነት የባለስልጣንነት ባህሪ የሌለው, ሰው አክባሪ ሆኖ አብሮት በሚሰራው ማንኛውም ሰው የሚከበር የማይቸኩል ቁጥብ ሰው 24/7 እየጠጣ ሳይሆን በመጠጥ እየዋኘ እየተጋተ ስራውን ድምፁን አጥፍቶ የሚሰራ ሰው ሲሆን ይህ የአረንጏዴ ጃኬት ባህሪው ነው!

በሌላ በኩል ቀዩ ጃኬት ሲገለበጥ የሚታየው ባህሪው: የማይራራ የማይሳሳ ጨካኝና ግብታዊ እርምጃ የሚወስድ እራሱ ስርወ መንግስት ያለው ሰው ነው!!! ነገር ግን ጭካኔው ረቂቅና ፍፁም ድብቅ ነው!!!

Filed in: Amharic