admin
የሐዘን መግለጫ
የኢነጋማ አንጋፋ አባል ዕውቅ፣ ታታሪ፣ ልበ ሙሉና የኢትዮጵያ ሐቀኛ ልጅ በነበረው ጋዜጠኛ ግርማየነህ ማሞ ሞት የተሰማንን እጅግ፥እጅግ መሪርና ጥልቅ ሐዘን በኢነጋማና በስደት በሚገኙ የአመራር...
“በጉሽ ጠላ እየተገፋ ስልጣን ለቅቄያለሁ ማለት አይሰራም” (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ተመስርቶ ሳይውል ሳያድር ስልጣን መረከብ አለበት”
ተመስገን ቅዳሜ ጥቅምት 25/10 ከወጣው ሸገር ታይምስ መፅሄት ጋር ካደረገው ቃለ ምልልስ ላይ የተወሰደ።
ተመስገን ደሳለኝ “የመፍትሄ...
ከዛሬው የመቀለ ውሎ ልንረዳቸው የምንችላቸው አራት ነገሮች…
በዮናስ ሃጎስ
1) ተራሮችን ያንቀጠቀጠው የትግራይ ትውልድ አሁን ደብዛው ጠፍቷል። የትግራይ ሕዝብ ወይ ሰልችቶታል አሊያም በከፍተኛ ፍርኃት ውስጥ ነው የሚኖረው ወይንም የሕወሐት ደጋፊ ነው።...
‹ዳውን ዳውን ኬንያታ!› እያሉ በአደባባይ መጮህ የለም (ዮናስ ሃጎስ)
የኬንያ ምርጫ እንደተጠበቀው በጣም አስጊ ሳይሆን አብቅቶለታል። አዲሱ ተመራጭ ኡሁሩ ኬንያታ ቃለ መሐላ ለመፈፀም ገና 24 ቀናቶች ይቀራቸዋል። ከምርጫው ሁለት ወራት በፊት በምርቻው ሰበብ...
የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ይግባኝ ክርክር ተሰማ (በጌታቸው ሺፈራው)
በማነሳሳት የ"ሽብር" ክስ ተመስርቶበት 6 አመት ከ6 ወር የተፈረደበት አቶ ዮናታን ተስፋዬ የይግባኝ ክርክር ዛሬ ጥቅምት 24/2010 ዓም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተሰምቷል። አቶ...
Bekele Gerba and Monkey Business in T-TPLF Monkey Kourts in Ethiopia [Professor Alemayehu G....
Author’s Note: We are watching another cruel political theater produced and directed by the T-TPLF playing out in Ethiopia.
On October 30, 2017, the T-TPLF’s...
የኛ ሰው በሄግ ችሎት – (ክንፉ አሰፋ – ዘ ሄግ)
ለ25 ዓመታት በኔዘርላንድ ውስጥ ሲኖር ሰብዓዊነት ማለት ምን እንደሆነ በደንብ የተረዳ ይመስላል። ምዕራባውያን ለሰብዓዊ ፍጡር የሚሰጡትን ዋጋ ሳይገነዘብ አልቀረም። አምላክ በአምሳሉ የፈጠረው የሰው ልጅ...






















![Bekele Gerba and Monkey Business in T-TPLF Monkey Kourts in Ethiopia [Professor Alemayehu G. Mariam]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2016/05/Gerba-By-Prof.-Almariam.jpg)



