admin
ፎቶና ታሪኩ (1) [መስፍን ማሞ ተሰማ]
በወያኔ ዘመን በህወሃት ቀንበር ያሳለፍነው ህይወት የጠጣነው አረር እንዴት እንደሆነ እንዴት እንደነበር ጠበቃ ከማቆም እማኝ ከመደርደር ይኸው የኛ ፎቶ ታሪኩን ይናገር።
*የተከበርክ አንባቢ ሆይ! ቀጣዮቹን ፎቶዎች በፅሞና እና በማስተዋል...
ህወሓት በቤኒሻንጉል (ሃብታሙ አያሌው)
ቤኒሻንጉል የሚል ክልል ለመስራት ገሚሱን መሬት ከጎጃም መተከል ገሚሱን ደግሞ ከወለጋ ወስዶ ካርታ የሳለው ህወሓት ነው። ከዚያም አንድ ክልል ሰራሁ በማለት አፋን ኦሮሞም አማርኛም...
አፓርታይድ በቤኒሻንጉል ክልል ይህን ይመስላል! (ስዩም ተሾመ)
የቤኒሻንጉል ግሙዝ ክልል የርዕሰ መስተዳደር እና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ #ሰለሞን_ጂሬኛ አፓርታይድ በተግባር ምን እንደሚመስል እንዲህ ይነግሩሃል። “የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት #የትግራይ ክልል ተወላጆችን 600ሺህ ብር እና #የአውሮፕላን_ትኬት ሸፍኖ ልኳቸዋል”። በክልሉ...
ከአል-አሙዲን ሀብት ጀርባ ያሉ ሃይሎችና የሀብቱ መነሻ ምንጭ ሲፈተሽ (ወንድወሰን ተክሉ)
**መንደርደሪያ-እውነታ-
የሰለሞን እጽነሽ የቅዱሳን እንባ ያበቀለሽ ቅጠል
ዛሬ አዲስ አይደለም በለኮሰው እሳት የነካሽ ሲቃጠል
**ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ**
ዘውድ ያልደፉት ቱጃር አል-አሙዲን አይሆንም ወይም ሊሆን አይችልም የሚባል ክስተት አጋጥማቸው ዜግነትን...
የብሄራዊ ደህንነት ዕቅድ ወይስ የህወሀት የስንብት ደብዳቤ? (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)
መቀሌ
ይህን ጽሁፍ በማዘጋጅበት ሰዓት መቀሌና ሀራሬ ሁነኛ የፖለቲካ ክስተት ተፈጥሯል። የመቀሌው ይፋ የወጣ አይደለም። በህወሀት አፍቃሪያን ድረገጾች የተተነፈሰ ወሬ ነው። ወ/ሮ አዜብ መስፍን የመቀሌውን...
ሁለቱ መፈንቅለ መግስቶች (ዮናስ ሃጎስ)
በኢትዮጵያ ሕገ መንግስቱን የጠበቀ ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ በተካሄደ በሶስተኛው ቀን ዚምቧቤ ደግሞ ህገ መንግስት የማያውቀው ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ ተካሂዶባታል እየተባለ ነው። ሁለቱን መፈንቅለ መግስቶች...
የኢትዮጵያዊዉን አእምሮ ለምን ገደል አፋፍ ላይ ማስቀመጥ ተፈለገ? (ሰለሞን ያሬድ)
የአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ አእምሮ በተፈጥሮ በባህልና በሃይማኖት ተሞርዶ በስልጣኔ የበለጸገ ስለሆነ ዘር ሳይቆጥር ቋንቋ ሳይመነዝርና ሃይማኖት ሳይጠነቁል ካለፖሊሲ ሰው ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ሲኖር ቆይቷል።...
በእነ ንግስት ይርጋ ብይን ላይ ከተነሱት አንዳንድ ነጥቦች (ጌታቸው ሺፈራው)
ትዝብት፡
1ኛ ተከሳሽ: ንግስት ይርጋ
የቆሰሉትን (በጎንደሩ ሰልፍ) ለማሳከም የለበሰችውን ልብስ አውልቃ ከ5ሺህ ብር በላይ አሰባስባለች
የኮለኔል ደመቀ ዘውዱን ፎቶ ባነር አሰርታለች
የኮለኔል ደመቀ ፎቶ...













![ፎቶና ታሪኩ (1) [መስፍን ማሞ ተሰማ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2017/09/TPLF-GANGISTERS.jpg)








