admin
የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ 87ኛ ዓመት የንግስና መታሰቢያ (አምደ ጽዮን ሚኒሊክ)
ከ1909 ዓ.ም እስከ 1967 ዓ.ም በአልጋ ወራሽነት፣ በንጉስነትና በንጉሰ ነገሥትነት ኢትዮጵያን የመሩት ተፈሪ መኮንን ወልደሚካኤል (ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ) ንጉሰ ነገሥት የሆኑት ከዛሬ 87 ዓመታት...
ማነው አሳሪ? ማነው ፈቺ? (በፈቃዱ ዘ ኃይሉ)
አግባብ ያልሆኑ እስሮች፣ ያልተጠበቁ ፍቺዎች እና የማይታመኑ የፍቺ ክልከላዎች ደጋግመው ቢከሰቱም ሁሌ እንደ አዲስ የሚያወያዩን አጀንዳዎች ናቸው። ኦቦ በቀለ ገርባ የታሰሩት የኦሮሞ ሕዝብን ጥያቄ...
“በአሸባሪዎች ህግ” መብትና ነፃነት ወንጀል ነው! (ስዩም ተሾመ)
ለእኔ “የሕግ የበላይነት” የሚባለው ነገር ከእነ ጭራሹ ያበቃለት እኮ በሕገ-መንግስቱ ከተደነገጉት 31 ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ውስጥ 28ቱ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መጣሳቸውን የተረዳሁ ዕለት...
ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለአቶ በቀለ ገርባ የተፈቀደውን ዋስትና አገደ
(FBC)
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ችሎቱ የተፈቀደውን ዋስትና ያገደው የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቤቱታን ተከትሎ ሲሆን፥ ጉዳዩ ለሰበር ሰሚ ችሎት ያስቀርባል በማለት ነው።
የፌደራል...
ሽንፈት የወለደው የፖለቲካ አድርባይነትና የኢትዮጵያ ፈተና!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
በኢትዮጵያ ፖለቲካ በቆየሁባቸው ጊዚያት እኔ እንደተረዳሁት የችግሮች መወሳሰብና የውጤት ርሃብ በመኖሩ ከየት ተነስተን የት እንደምንደርስ፣ መፍትሔ የሚያስፈልጋቸው ችግሮቻችን በቅደም ተከተል ምን እንደሆኑ፣ የምንታገላቸውና የምንታገልላቸው...
የትግራይና የተቀረችው ኢትዮጵያ ወጣት ለቅሶ ለየቅል ነው (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)
የትግራይ ወጣቶች ጥያቄ ምንድን ነው? ምንድን ነው የሚፈልጉት? ቢቢሲ አማርኛው የትግራይ ወጣቶች ከህወሀት ጋር ሆድና ጀርባ ሆነው ይሆን ሲል የጠየቀበትን ዘገባ አነበብኩት። በቅድሚያ የትግራይ...
ኢህአዴግን የማይቃወም የደርግ ደጋፊ ነው! (ስዩም ተሾመ)
በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች የሕዝብ ተቃውሞና አመፅ እየታየ ነው። በሕዝቡ የተቃውሞ እንቅስቃሴ እና መንግስት እየወሰደ ካለው እርምጃ አንፃር የሀገሪቱ ምሁራን አቋምና ተግባር ምን መሆን አለበት? በዚህ...
በዘር በብሄር ዜጎች በመከፋፈል በሃገራቸው እንደባእድ በጥይት በድንጋይ በግፍ መግደል ይቁም!!” (ኣስገደ ገብረስላሴ)
በሀገራችን በዘመነ ኣገዛዝ ኢህኣደግና ኣባል ፓርቲዎች በህወሓት ባኣዴን ኣማራ ትግራይ በሚሊ ልዩነት የሁለቱ ፓርቲውች እጅ ማስገባት ተጨሙሮበት በጎንደር ፣በኣርማጭሆ ፣በመተማ ፣ በወልቃይት ፣ በጎጃም...

























