admin
መንግስት ያለዓላማ ይግደል እንጂ ህዝቡ የሚሞትለትም ሆነ የሚኖርለት ዓላማ አለው (ባለ ዕምባ ራስ)
ሰሞኑን በየአቅጣጫው ያለውን እሳት ራሳችንን ካልካድን በስተቀር ማን ፣ መቼ ፣ እንዴት እና ለምን እንዳቀጣጠለው ሁላችንም እንደምናውቀው የማይታበይ ሀቅ ነው።
ይህ እሳት በየዘመኑ በተለያዩ ምክንያቶችና...
የዳግማዊ አጤ ምኒልክ መታሰቢያ ሀውልት (አምደ ጽዮን ሚኒሊክ)
የዳግማዊ አጤ ምኒልክ መታሰቢያ ሀውልት የቆመው/የተተከለው ከዛሬ 87 ዓመታት በፊት (ጥቅምት 22 ቀን 1923 ዓ.ም) ነበር፡፡
ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ የአባታቸውን የዳግማዊ አጤ ምኒልክን ስራና...
የመጨረሻው መጀመሪያ (ኤርሚያስ ለገሰ)
የሕውሓት አገዛዝ የመጨረሻውን መጀመሪያ ጐዳና ጀምሮታል። ይህ ምዕራፍ እውነተኛው የስርአቱ ባህሪ በማያወላዳ መንገድ የሚገለጥበት ሆኗል ። በተለይም የትግራይ ተወላጆችን በፍራቻ በመሸበብ ከሌሎች ኢትዬጲያውያን ጋር...
ጭቆናን በጭካኔ ማሸነፍ አይቻልም!
ስዩም ተሾመ
እኔ፣ ይህን ስርዓት የምነቅፈው፣ ሥራና አሰራሩን ዘወትር የምተቸው፣… ጠዋት ማታ የምፅፈው፣ የምናገረው፣ የማስበው፣ የዜጎች መብትና ነፃነት እንዲከበር ነው! “የአንድ ወገን የበላይነትና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የብዙሃኑ...
ሐውዜን እና ነቀምት (ሃብታሙ አያሌው)
ያለፈውን ሰንበት እሁድ እና ቀዳሚት ሰንበት (ቅዳሜን) ያሳለፍኩት በናሽቪል ቴነሲ ስለነበረ የነቀምቱን ግፍ ለመስማት ጆሮዬ ባዳ አርጎኝ ቆየ። ምንአልባትም ጆሮዬም ልቦናዬም ሸክሙ ከብዷቸው እየሸሹ...
የኢትዮጵያ የብሔር ፓለቲካ አያያዝ አነር ድመትን ለማላመድ እንደመሞከር፤ (በውብሸት ሙላት)
ከታች የሚቀርበው ጽሑፍ የሐሳቡ መነሻ የማርጋሬት ካኖቫን “Sleeping Dogs, Prowling Cats and Soaring Doves: Three Paradoxes in the Political Theory of Nationhood” የሚለው ጽሑፍ...
መሪ-አልባ ሕዝብ እርስ-በእርስ ይጋጫል! (ስዩም ተሾመ)
የትኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴ መሪ ያስፈልገዋል። እንቅስቃሴው አብዮታዊ (revolutionary) ከሆነ የለውጥ መሪ ያስፈልገዋል። ፀረ-አብዮታዊ (reactionary) ከሆነ ደግሞ የስርዓት መሪ ያስፈልገዋል። ለስኬት ብቻ ሳይሆን ለውድቀትም መሪ...
ህወሀት ምስጥ የጨረሰው ኩይሳ ሆኗል (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)
ነገሮች በፍጥነት እየተለዋወጡ ነው። ነግቶ በመሸ ቁጥር አዲስ ነገር ይሰማል። አዲስ ቀን አዲስ ክስተት ይዞ ብቅ እያለ ነው። ባለፉት ሁለት ወራት በኢትዮጵያ የፖለቲካ ገጽ...


























