admin
Ethiopia: “I am worried Ethiopia will explode:” Ana Gomes (By Engidu Woldie)
ESAT
A member of the European Parliament who is a fervent critic of the TPLF said current political developments in Ethiopia could lead to...
Party: Detained Ethiopian Opposition Chief Bailed 2 Years After Protests (VOA)
ADDIS ABABA —An Ethiopian opposition leader was due to be released on bail almost two years after he was detained during mass protests over...
አፈትልኮ የወጣ መረጃ፦ “ስዩም ተሾመን ጨምሮ ሁለት ፀሃፊዎችን ለመግደል ታቅዷል!”
በስዩም ተሾመ
ይህ “ከከፍተኛ የደህንነት ኃላፊዎች አፈትልኮ ወጣ” የተባለው መረጃ ለመጀመሪያ ግዜ የደረሰኝ ባለፈው ሳምንት ሲሆን የስልክ ቃለ ምልልስ ይህን ማያያዣ (Link) በመጫን ማዳመጥ ይቻላል። በተደጋጋሚ እንዲህ...
‹‹ሀገሬ…›› (ህይወት እምሻው)
በከባድ ንፋስና ዝናብ ሰአት ትልልቅ ዛፎችን አይታችሁ ታውቃላችሁ?
የቅጠሎቹን ሳያቋርጡ መርገፍገፍ፣ የቅርንጫፎቹን መንቀጥቀጥ ስታዩ ‹‹ይሄ ዛፍ ካሁን ካሁን ወደቀ፣ ካሁን ካሁን ተገነደሰ ››ብላችሁ ሰግታችሁ ይሆናል፡፡
ቅርንጫፎቹ...
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቶ በቀለ ገርባ በዋስ እንዲፈቱ አዘዘ
ፋና ኤቢሲ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሽብር ወንጀል ተከሰው የነበሩት የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ዋስትና ተፈቀደላቸው።
በፌደራሉ ከፍተኛ...
ኢህአዴግ የዘራውን አጨደ፣ ተጠያቂው ማን ነው? – እሳት አስነሳችሁ* በሚል እስሩ ቀጥሏል
ሃናን አህመድ
በሰላማዊና በህጋዊ መንገድ ተቃውሞ ቢያቀርቡም የኢህአዴግን ጆሮ ማግኘት ያልቻሉ ተበዳዮች ርምጃ ወሰዱ። ሕዝብ ወዶና ፈቅዶ ያልተቀበለው ኢንቨስትመንት ከዘረፋ ተለይቶ እንደማይታይ የአካባቢው ነዋሪዎች አስታውቀዋል።...
አንዳርጋቸው ጽጌ ዛሬ በዚህ ሰአት (መስቀሉ አየለ)
ገና ለጋ ሳለ በማርክሲዝም አስተሳሰብ ርቆ የሄደው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ኢንጂነሪንግ ተማሪ የነበረው አንዳርጋቸው ጽጌ ከኢህአፓ ትግል መክሸፍ በኋላ እንደማንኛውም የዘመኑ ወጣት በሱዳን...
የሚበጀን የትኛው መንገድ ነው – የብቀላው ወይስ የይቅርታው መንገድ?
ምኒልክ አስፋው
" .............. ኔልሰን ማንዴላ በ1962 ዓ.ም. በአገር ክህደት ክሥ ተወንጅለው ዕድሜ ይፍታ ተፈረደባቸው። ሥርዐቱም እነ ማንዴላን ወህኒ በመወርወርና በመከርቸም የነጻነት ዐመፁን ለጊዜውም...


























