admin

admin
15165 POSTS 0 COMMENTS

እነዚህ እንግሊዛዊያን ቅርስ ብቻ ሳይሆን የዘረፉን ነፍስም ጭምር ነው!(ጥበቡ በለጠ)

 ልዑል ዓለምአየሁ አስከፊ ስደቱና ሞቱ ልዑል ዓለማየሁ የተወለደ ሰሞን አባቱ አፄ ቴዎድሮስ እጅግ የተደሰቱበት ጊዜ ነበር። ቴዎድሮስ ደስ ያላቸው ቀን ባለሟሎቻቸውን ሰብሰብ አድርገው መጫወት፣ ማውጋት፣...

የአግዓዚ ጦር ከ10 ሰዎች በላይ ገድሎ ብዙ ሰዎችን አቁስሏል (ዮናስ ሃጎስ)

«ካሁን በፊት አግዓዚ የሚባል ኃይል የለም። ሁሉም ክልል የራሱ ልዩ ኃይል አለው። ስለዚህ አንድ ክልል ችግር ሲፈጠር ቀድሞ የሚደርሰውም ሆነ እርምጃ የሚወስደው የዛው ክልል...

ክህደት የማይጋርደው እውነት (ሃብታሙ አያሌው)

የህወሓትን ግፍ (ከህወሓት ሰማይ) ስር በሚለው መፅሐፌ በዝርዝር ለማቅረብ ሞክሬያለሁ። የስርዓቱ ሰዎች ምላሽ ክህደት ማስተባበልና ስም ለማጠልሸት መሞከር ነበር። አባይ ፀሐዬ በፓልቶክ እሩም ጭምር...

ሀብታሙ ስለ ህወሓት ያላቸውን ነገሮች ሁሉ፤ አሉላ ስለ ትግራይ ህዝብ ብሎ ነው የሚሰማው (ግርማ...

እኔና አሉላ ሰለሞን በግንባር በመገናኘታችን መንስዔ የተለያዩ አስተያየቶችን ተቀብያለሁ፡፡ ተጠቃሎ ሲታይ በሃሳብ መለያየት፣ጠላትነት ያለመሆኑን እና የዚህ ዓይነት የሰው ለሰው ግንኙነት በቀጣይ ለሚደረጉ የሃሳብ ልውውጦች...

የአክሱም ጫፍ አቁማዳ (ደበበ ሰይፉ)

ትግራይ ላከ ወሎ ጋ አበድሮኝ ብሎ አንድ ቁና ጤፍ ወሎም አፈረና የለኝም ማለቱን ባህሉን መዝለፍ ቆሌውን መንቀፍ ላከ ወደሸዋ ምናልባት ቢሰጠው ለሰው እሚተርፍ። ሸዋም አፈረና የለኝም ማለቱን ወደ...

የበፍቃዱ ሞረዳ እውነት (ሃብታሙ አያሌው)

በአንዱ ይሁን በሌላ ምክንያት በዛሬዉ የኦሮሚያ ክልል ዉስጥ ከሚገኙት አካባቢዎች ኢሉአባቦርን ያህል የስብጥር (diversity) አብነት የሚሆን አካባቢ ያለ አይመስለኝም፡፡ ተከባብሮ፣ተቻችሎ፣ ተፋቅሮ የመኖር ተምሳሌት ነዉ...

ጎጠኛ ሰው “ዘረኛ” ቢልህ የሆነውን ነገረህ እንጂ ስድብ እንዳይመስልህ! (ስዩም ተሾመ)

ለረጅም አመታት የፌስቡክ ጏደኛዬ የነበረ ፅንፈኛ የትግራይ ብሔርተኛ የሆነው “Ztseat Saveadna Ananya” እኔን ከጀርመኑ ናዚ መሪዎች ጋር እያነፃፀረ “በዘረኝነት” ሲወቅሰኝ ግዜ ከጏደኝነት ሰረዝኩት ወይም...

የተፈናቃይ ዜጎች ካሳ የማግኘት መብት፤ (ውብሸት ሙላት)

የመንግሥት የፍትሐ ብሔር ተጠያቂነት፤ ከኢትዮጵያ ሶማሌ የተፈናቀሉት ኦሮሞዎች እንደ አብነት፤ በየትም አገር ቢሆን ዜጎች በተለያዩ ሕግጋት ጥበቃ የተደረገላቸው ወይንም ከሕግ የሚመነጩ ስፍር መብቶች እንደሚኖራቸው የታወቀ ነው፡፡...

EDITOR PICKS