admin

admin
15164 POSTS 0 COMMENTS

የኢትዮጵያ መፃዒ እድል (ደርብ ተፈራ)

ቆስቁሰው ቆስቁሰው ያቃጠሉት ክምር፤ ብቻውን አይነድም ቆስቋሹን ሳይጨምር፡፡ የኢትዮጵያ መፃዒ እድል ግን እንደ ዜጋ እጅጉን ያሳስበኛል፡፡ የብሄር ፖለቲካችንም መዳረሻ አስተዳደራዊ ሲዖል ሳይሆን አይቀርም፡፡ አንድ ሰሟ የማይታወቅና...

ኢትዮጵያዊነት ከመታፈሪያነት እስከ ማስፈራሪያነት (መሃመድ እንድሪስ)

ይህን ፅሁፍ እያዘጋጀሁ ሳለ አንድ ወዳጄ ከወደ አውስትራሊያ የመልካም በዓል ምኞቱን ሊገልፅልኝ ደወለ፡፡ የነገሮች መገጣጠም በጣም ገርሞኝ ይኸው ወዳጄ በአንድ ወቅት ያጫወተኝንና ከ9 አመት...

በርማ (ዮናስ ሃጎስ)

የሐገሪቷ መጠርያ ስም Republic of the Union of Myanmar ሲሆን በብዛት የምትታወቀው በርማ በሚለው መጠርያዋ ነው። ባንግላዴሽ፣ ላኦስ፣ ታይዋንና ቻይና ያዋስኗታል። 51 ሚልዮን ሕዝቦች...

አክሱም ጽዮን ተመልካች አጥታለች !

አርክቴክት ዮሃንስ መኮንን በኢትዮጵያ ታሪክ ለቤተ መንግስትም ሆነ ለቤተ ክህነት ቀደምት ማዕከል የሆነችው አክሱም ጽዮን ቤተክርስቲያን ለአደጋ ተጋልጣለች፡፡ ይህንን ያየሁት ሰሞኑን ለእረፍት ወደዚያው ባቀናሁበት ወቅት...

የችግሩ ምንጭ ራሱ የብሔር ፌደራሊዝሙ ነው (አቤነዘር ይስሃቅ)

የብሔር ፌደራሊዝም ከግጭት በቀር ምንም አይነት መፍትሄ ማምጣት የማይችል አወቃቀር መሆኑን ባለፉት 26 ዓመታት አይተናል። የተለያዩ ሁለት ሀገሮች ይመልስ "የድንበር ላይ ግጭት" የተለመደ ሆኗል።...

ጳጉሜን – አምስት፣ ስድስት፣ ሰባት [ከዳንኤል ክብረት]

የመግቢያ ማስታወሻ በጽሑፉ ውስጥ በግእዝ ቁጥሮች በቅንፍ ውስጥ የተጻፉት ሐሳቡን እንዲወክሉ ብቻ ነው፡፡ በኋላ (ቁጥር ፭ ተመልከት ቢል ያንን ሐሳብ መልሶ ለማየት እንዲረዳ ነው፡፡ የኢትዮጵያን የዘመን...

ወያኔ የትግራይን ህዝብ የማይወጣው ዘላለማዊ ጦርነት ውስጥ እንዳይከተው (ተፈሪ ደምሴ)

ወያኔ ለትግራይ ህዝብ የጠቀመ እየመሰለው የወልቃይትን፤ የአፋርን፣ የወሎን፣ የጋምቤላን፣ ሌሎችንም መሬቶችንም ቀስበቀስ የተቀራመታቸውንም ይሁን ለሱዳን የሸጣቸውን እነዚህ ሁሉ ህዝቦች መሬታቸውን ለማስለመስ ሀይለኛ ፍልሚያ ያደርጋሉ...

ዶ/ር አረጋዊ በርሄ —ድንቄም ተቃዋሚ

ዶ/ር አረጋዊ በርሄ የ ዶክትሬት መመረቂያ ፁሀፋቸውን ያደረጉት የመሰረቱትን በመሰሪው መለስ ዜናዊ ተንኮል የተባረሩበትን የህውሀት ታሪክ በመዘገብ ነው! ሰውየው ህውሀትን ፈጠሩ የመሰረቷት ህውሀት ደግሞ ጥርስ...

EDITOR PICKS