admin
የሮሄንጂያዎች ሰቆቃ እና የአን ሳን ሱቺ ነገር – እልቂት በዘመነ ስልጣኔ (ኤፍሬም እንዳለ)
“ከውሀው አጠገብ ነበርኩ፡፡ በአስራዎቹ ዕድሜ ያሉትና ለአቅመ አዳም የደረሱትን በጠብመንጃ እየተኮሱ ገደሏቸው፡፡ ህጻናትና አራሶች ግን ውሀ ውስጥ ተወረወሩ፡፡ አንዷ የእሱ የስድስት ዓመት ልጄ ሀሲና...
ኢህአዴግ እና አልቃይዳ መካከል ያለው ልዩነት “በአጥፍቶ መጥፋት” እና “በአዋጅ ማሸበር” ነው! (ስዩም ተሾመ)
ባለፈው በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ በሚገኘው ¨The Brookings Institution” በዴሞክራሲ ዙሪያ በተካሄደው ስብሰባ ላይ ተሳትፌ ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ ንግግር እንዲያደርጉ ከተጋበዙት እንግዶች ውስጥ...
ጉልቻውን ትተን ድስቱን እንቀይር! (ዘውድአለም ታደሰ)
እኔ የሙስናም ሆነ ማንኛውም ኢ ፍትሃዊ የሆነ ተግባር ምንጩ ማህበረሰቡ ነው ባይ ነኝ። ዛሬ ዙፋን ላይ ያሉት ባለስልጣኖች ሌባ ሆነው ከሆነ ሌባ አድርጎ ያሳደጋቸው...
ራዕይ ኢትዮጵያ 2020 (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)
ከተለያየ የትምህርትና የሥራ መስክ የመጡ ቢሆንም ከዚህ በፊት የተናገሩት ሁሉ በአንድ ነገር ላይ ይስማማሉ፡- አሁን በተያዘው መንገድ መቀጠል አንችልም፤ የያዝነው መንገድ ወደ ‹‹ክፉ ዕድል›› ወደ‹‹መዓት››...
የትግራይ አለም አቀፍ ድንበር እየተሰመረ ነው! (ሙሉነህ ዮሃንስ)
ወልቃይት የጎንደር መሆኑን አፄ ዮሃንስ መሰከሩ እውነቱ ወጣ ብላቹህ እነደ ክስተት የምትቆጥሩ ሰወች ወያኔ በሃይል መውሰዱን መች ክዶ ያውቃል! ጉዳዩ እንዴት በሃይል እናስመልስ ነው።...
በገለምሶ ተቃውሞ ተነሳ?…ይህ ነገር ድራማ ነው የሚመስለኝ (አፈንዲ ሙተቂ)
ይሄ የማይመስል ነገር ነው። በ2008/2009 ኦሮሚያ በሙሉ በተቃውሞ ስትናወጥ ገለምሶ ለብቻዋ ፀጥ ብላ ታዳምጥ ነበር። የፀጥታዋ ምክንያት ወኔ ማጣት አይደለም። በቃ ከተማዋ ከልክ በላይ...
የመስቀል ስር ዳንሰኞች (በአዲ የንጉስ ክርስቶስ)
ምስጋና ለማሕበር ጮምዓ መቐለ ይድረስና ከአለማችን በርዝማኔ ስምንተኛ፣ ከአፍሪካ ደግሞ አንደኛ የሆነ መስቀል በመቐለ ከተማ በጮምዓ ተራራ ተተክሎልናል።ይህ 52 ሜትር የሆነ መስቀል የፊታችን እሁድ...
ስሳብ እሔዳለሁ ቢሰበርም እግሬ አለብኝ ቀጠሮ ከትውልድ አገሬ
(ገጣሚና ሰዓሊ ገብረ ከርስቶስ ደስታ - በፍቅር ለይኩን)
ገጣሚና ሠዓሊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሥነ ጥበብ ታሪክ ውስጥ ስሙ ጎልቶ ከሚጠቀሱ የጥበብ ሰዎች ዘንድ...





















