admin

admin
15240 POSTS 0 COMMENTS

የመለስ እርኩስ መንፈስ (ኃይሉ ማሞ)

አቶ መለስ ዜናዊ የሞተበት 5ኛ ዓመትን አስመልክቶ ደጋፊዎቹ ውርሱን እንዘክራለን በሚል ባገኙት መገናኛ መንገድ ሁሉ ቅዱስነቱን ሲሰብኩ እየታዘብን ከርመናል። ይህን ጊዜም በትዝብት አለፍ ስንል ሁሌም...

‹‹በአባቶቻቸው የማይኮሩና ለልጆቻቸው የማይጨነቁ በቅሎዎች ብቻ ናቸው፡፡››

(ወዲ ሻምበል ዘ-ብሔረ ኢትዬጵያ) በዚያድባሬ ወረራ የተነሳ ተነስ ታጠቅ ዝመት ተዋጋ እናሸንፋለን በማለት ነበር የቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ ኮለኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ያደረጉትን ጥሪ...

ንቦቹ ተናደፉ (ዮናስ ሃጎስ-ኬኒያ ናይሮቢ)

የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያሰማው ዝርዝር ውሳኔዎችን የማንበብ ሂደት ከጠዋቱ አራት ሰዓት የጀመረ እስካሁን ድረስ እየተካሄደ ይገኛል። ፍርድ ቤቱ ውስጥ ዝርዝር ውሳኔው በዳኞቹ በሚነበብበት...

ከማዕከላዊ እስከ ዋሽንግተን ዲሲ (ሃብታሙ አያሌው)

መቼም ህወሓት መንፈሱን የተሸከሙ እርኩሳን አያልቁበት እነዚያን መራር ቀናት ተሻግረን በህወሓት የታቀደብን ሳይሆን በኢትዮጵያ አምላክ (በፈጣሪ) የታሰበልን አሸንፎ ከየሺዋስ አሰፋ ጋር ዳግም ለመገናኘት አበቃን። ማዕከላዊ...

HRW details abuses by Ethiopia security forces at festival

Human Rights Watch released a report on Monday detailing the violence carried out by the Ethiopian security forces during the Irreecha...

መለስ አምባገነን ከሆነ ገዱ አጎብዳጅ ነው! (ስዩም ተሾመ)

የመለስ_ዜናዊ ደጋፊዎች ታላቁ መሪ፥ አባይ ደፋሪ፣ የተለየ ሃሳብ ፈሪ፣ የሃሳብ ደሃ ሆኖ "የሃሳብ ድህነትን" ያስወገደ መሪ…ጲሪሪሪ እያሉ ሲያሽቃብጡለት፥ ሲያሽቋልጡ፥ ሲያመልኩት አዝቅክት ውስጥ ጥሎን አለፈ፡፡ በመለስ...

የኢሬሳ/ኢሬቻ በዓል ትውፊትና አከባበር (ፀሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)

የኢሬቻን በዓል በማስመልከት አንድ ጽሑፍ እናበረክታለን ባልነው መሰረት ይህንን ኢትኖግራፊ ቀመስ ወግ ጀባ ልንላችሁ ነው፡፡ ታዲያ እኛ ባደግንበት አካባቢ በሚነገረው ትውፊት በዓሉ “ኢሬሳ” እየተባለ...

ኬኒያ:- ሰሞነኛ ክስተቶች (ዮናስ ሃጎስ – ናይሮቢ፤ኬኒያ)

- ኡሁሩ ኬንያታና ራይላ ኦዲንጋ ብቻ የሚፋጠጡበት የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ከ25 ቀናት በኋላ ይካሄዳል። - ሰሞኑን በሁለቱ የፖለቲካ መሪዎች መሐከል የቃላት ልውውጡ ከረር ያለ ሆኗል። ኡሁሩ ኬንያታ...

EDITOR PICKS