admin
ዘመዶቼ፣ እንዴት ሰነበታችሁ?… (ህይወት እምሻው)
ዘመዶቼ፣ እንዴት ሰነበታችሁ? እንዴትስ ከረማችሁ?
እኔማ…ከረጅም የዝምታ ጊዜ በኋላ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳትን አስታክኬ ከድሮ የቅኔ መፅሃፍ ላይ ባገኘኋት ስንኝ፣
‹‹ቆስሎ የነበረ በዝምታ ወስፌ፣
አሁን ተናገረ...
Ethiopia: Ten Days of Accountability and Reckoning for the T-TPLF! [Professor Alemayehu G. Mariam]
The ten days of T-TPLF kumbaya propaganda charm offensive in Ethiopia
I have heard of the “12 Days of Christmas”. Even sang it. “On the...
” ህወሀት ልቡ ቆሟል – በቅማንት አሻግሮ ለሚመልከከታት የታላቋ ትግራይ ምስረታ ጥድፊያ ላይ ነው”...
ዛሬ የሰሜን ጎንደር ሰማይ ያረገዘው ዳመና ምን ሊያዘንብ እንደሚችል አይታወቅም። ህዝብ አማራ፡ቅማንት የሚል ልዩነት ሳይገድበው ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ድምጹን እየሰጠ ነው። አንድን ሰው ለሁለት...
እንኳን ደስ አለህ ኢህአዴግ!
ቶማስ ሰብስቤ
እንኳን ደስ አለ መባል የሚጣላ የለም።መቼም ሀሳቡ የሰመረለት፣የወጠነው የተሳካለት ፣ያቀደው የሆነለት ፣ ህልሞ እውን የሆነለት ሰው ሁሉ “እንኳን ደስ አለህ/ሽ” ማለት ልማዳችን እና...
የኢትዮጵያዊነት ከፍታ በመቶ ሚሊየን ዜጎች ከፍታ የሚገኝ እሴት ነው፡፡(ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
መቼስ ከአዙሪት መውጣት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊ ምጽአት ነው፡፡ የየዘመኑን ታሪክ ብንመረምር ነገስታትና መንግስታት የሚኮንኑትና የሚጸየፉት ያለፈውን ንጉስና መንግስት እንጂ፣ የግፍና የጭቆና ተግባራቸውን አይደለም፡፡ በመሆኑም ውለው...
ህውሃት “ለማ መገርሳ የምትባልን ባቄላ አብዲ ኢሌ በሚባል የድንጋይ ወፍጮ እየፈጨችው ነው” (ቬሮኒካ መላኩ)
1 ~ ከስድስት ወይም ሰባት ወራት በፊት ለማ መገርሳ ባልተለመደ መልኩ ወጣ ወጣ ማለት ሲያበዛና ደጋፊዎቹም …" ለማ! " ፣ "ለማ! ፣" ለማ! "...
ቀፋፊው የሁቱና ቱትሲ የዘር ፍጅት በኢትዮጵያችን ምልክቱ እየታየ ነው (ዘመድኩን በቀለ)
አብዝተን እንጸልይ፤ ንስሐም እንግባ
" አንደበተ ርትዑ ኢትዮጵያዊው ምሁር ሟቹ አቶ መለስ ዜናዊን የመከሯቸውን አሳዛኝ ምክር ይመልከቱ ዘንድ እጋብዝዎታለሁ "
https://www.youtube.com/watch?v=sz3M9jiwx0w&feature=youtu.be
። የኢትዮጵያ ህዝብ በፍቅር አሁንም...
ሀገር ማለት ልጄ (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
እንዳይመስልሽ የተወለድሽበት ቦታ ፣የተወለድሽበት አፈር፤
እትብትሽ የተቀበረበት ፣ ቀድመሽ የተነፈሽው አየር፤
ብቻ እንዳይመስልሽ።
ሀገር ረቂቅ ነው ቃሉ
አገር ውስብስብ ነው ውሉ
:
ሀገር ማለት ልጄ ፣
ሀገር ማለት ምስል ነው ፣በህሊና...














![Ethiopia: Ten Days of Accountability and Reckoning for the T-TPLF! [Professor Alemayehu G. Mariam]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2017/04/Prof.-Al-Mariam.jpg)






