admin
በዚህ አያያዙዋ ሃገሬ መቼም አትናፍቀኝም…
ሰሞኑን ሙሉቀን መለሰ ሃገሬ አትናፍቀኝም! አለ ተብሎ የብዙሃን መነጋገሪያ እና መዘባበቻ ሲሆን ባየው ይህን ልል ተገደድኩ:: በእውነት.... ስለ እውነት እንነጋገርና.... እነዚህ ሙሉቀንን ሲያብጠለጥሉ የነበሩት...
ኳስ እና የ”ቦይኮት” ፖለቲካ (ክንፉ አሰፋ)
በዘንድሮው የሰሜን አሜሪካ እና የአውሮፓ ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫሎች ላይ የቦይኮት (እቀባ) ዘመቻዎች ተነስተው ነበር። የዘማቻዎቹን ውጤቶችም አይተናቸዋል። በዚች አጭር ጽሁፌ የማተኩረው በውጤቶቹ ላይ...
ሐበሻ ማን ነው? (በፊሽ ቶክቻው)
በጥንት ዘመን ምናልባት BBC በ DNA ጥናት አረጋግጨዋለሁ እንዳለው የዛሬ 3 ሺ አመት ገደማ ከአሁኗ ሌባንት/ሶሪያ አካባቢ(የመን አይደለም) ወደ ኢትዮጵያ የተደረገ ፍልሰት ነበረ፡፡ በሌሎች...
የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ! [በኤርሚያስ ለገሰ]
በሕውሓቱ ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ስለሚመራው የመከላከያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፕሬሽን ( ሜቴክ) ሌብነት እና ዝርፊያ ብዙ ተብሏል። እድሜ ይስጠን እንጂ ለወደፊቱም እጅግ በጣም ብዙ...
የኢትኖግራፊ ጉዞ ወደ ጎጃም (ክፍል ሁለት) [ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ]
ጎጃምን ከሌሎች የቀድሞ ክፍለ ሀገሮቻችን ለየት የሚያደርገው ዙሪያውን በዐባይ ወንዝ የታጠረ መሆኑ ነው፡፡ ከጣና ሐይቅ በስተምዕራብ ራቅ ብሎ ካለው የግልገል ዐባይ መነሻና በሱዳን ድንበር...
የልጅነት ትዝታችን የነበሩት አባባ ተስፋዬ አረፉ (ዘመድኩን በቀለ)
ነፍስ ይማር
ይሄ ጦማር የሚገባው እንደእኔ ላሉና እግራቸውን ታጥበው የአባባ ተስፋዬን " የልጆች ክፍለ ጊዜን " ጥበቃ በቴሌቭ3ዥን መስኮት ላይ አፍጠው...
ወያኔዎች በአርበኞች የደረሰባቸውን ሽንፈት እንዲህ ገመገሙ…. (ነፃነት ሚዲያ)
በባህርዳር የተደረገው የጥምር አመራሮች ስብሰባ ያለ ስምምነት ተበተነ። በአማራ ክልል እና በቢንሻንጉል ክልል የሚንቀሳቀሱትን የአርበኞች ግንቦ ፯ የነፃነት ታጋዮችን " ለመደምሰስ" ወጥቶ በነበረው እቅድ...
በኬንያው የ2017 ምርጫ የየትኛው ሐገር ስደተኞች ይበልጥ ለአደጋ ተጋላጭ ናቸው? (ዮናስ ሃጎስ)
በኬንያው የ2017 ምርጫ ላይ ሁለት ከተነሳ ከስደተኞች ውስጥ የየትኛው ሐገር ስደተኞች ይበልጥ ለአደጋ ተጋላጭ ናቸው?
የኬንያ ምርጫ ከዛሬ 01/08/2017 ወዲህ ስምንት ቀናቶች ብቻ ይቀሩታል። ይህ...
















![የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ! [በኤርሚያስ ለገሰ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2014/12/Ermias-Legesse.jpg)
![የኢትኖግራፊ ጉዞ ወደ ጎጃም (ክፍል ሁለት) [ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2016/09/pen.png)




