admin
የኢትዮጵያ ህዝብ የትምህርት አባት አባባ ተስፋዬ አረፉ
''ልጆች የዛሬ አበባዎች
የነገ ፍሬዎች..
ደህና ዋላችሁ ልጆች..
ጎበዞች!...አሁን ልጆች....'' እያሉ ከቴሌቪዝን መስኮት ስር ያስቀመጡንና 'ትክ' ብለን እያየናቸው ውብና ለዛ ያለው ቋንቋና ተረቶቻቸውን በፍቅር አንደበት ያደመጥናቸው ተወዳጁ...
Taxation With Repression and the Raging Quiet Riot in Ethiopia [Professor Alemayehu G. Mariam]
James Otis, an early instigator of the American revolution, captured the rebellious sentiments and resentments of the colonists when he proclaimed, “Taxation without representation...
ከድሉ ባሻገር! (ዘውድአለም ታደሰ)
(ለሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን
ማስታወሻ ትሆን ዘንድ የተፃፈች)
አላጋጩ አይኔ፣
ከታሪክ ገፅ ላይ ስላቅ እያሰሰ
ፌዘኛው መዳፌ፣
ከትናንት ድርሳን ላይ አሽሙር እያፈሰ
ባባቱ ሲቀልድ፣
ባያቶቹ...
“በርባንን ፍታልን!” (አንዷለም ቡከቶ)
የብአዴኑ ሰው በቲቪ ብቅ ብለው ከዚህ በኋላ ቆሮሶ እንጂ አምባዛ እንደማንበላ ቁርጣችንን ነግረውናል፡፡ለትላልቆቹ አሳዎች ያለሃሳብ እንዲዋኙ የማረጋገጫ መግለጫ ሰጥተው" ምድረ የውሃ እናት ግን ወዮልሽ!"...
ግብር በአምባገነን አገዛዝ (ታደሰ ብሩ ከርሴሞ)
ስለ አምባገነን አገዛዝና ግብር ሲነሳ መጥቀስ የምወደው የእውቁ ኢኮኖክስ ማንኩር ኦልሰን Dictatorship, Democracy, and Development ነው። ከዚህ ጽሁፍ በዛ አድርጌ ልጥቀስ።
ዘላን ወንበዴዎች /roving bandits/...
ከኮሎኔል መንግሥቱ ውጭ ሁሉም ሌባ…… (ኤርሚያስ ቶኩማ)
ከሃይለስላሴ ጀምሮ እስከህወሃት ድረስ ባሉት 3 ስርአቶች ውስጥ በሙስና ያልተዘፈቀ መሪ ቢኖር ኮሎኔል መንግሥቱ ብቻ ነው።ኃይለሥላሴ የወሎ ህዝብ በረሃብ ሲማቅቅ እርሱ የህዝብ ገንዘብ ዘርፎ...
“ዋን ኔሽን አንደር ጋድ” ኬንያ
የኬንያን ምርጫ ቅስቀሳ በቴሌቪዥን እየተከታተልኩ ነው። የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት ከነዋሪዎች እና ከህጻናት ጋር እየደነሰ እና እየተጫዎተ 'እኔን ምረጡኝ' የሚል ቅስቀሳ ያስተላልፋል። ተቃዋሚዎች እና የግል ተወዳዳሪዎች...
ህውሃት እስካለ ድረስ የሙስና ድርና ማጉ ተስማምቶ ይኖራል
ቬሮኒካ መላኩ
የአባይ ፀሃዬ ሚስት የነበረችው ሳሌም ከበደ በሙስና ተያዘች ይባላል እውነት ነው ብዬ የሚከተለውን ልበል ።
እውነት ከሆነ አባይ ፀሃዬ ይኖር ዘንድ ሳሌም ከበደ የፖለቲካ...














![Taxation With Repression and the Raging Quiet Riot in Ethiopia [Professor Alemayehu G. Mariam]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2017/07/Taxation-4.jpg)







