admin

admin
15238 POSTS 0 COMMENTS

የጎንደር ሕዝባዊ አመጽ ….[Hiber Radio]

Hiber Radio: የጎንደር ሕዝባዊ አመጽን ለማፈን ተጨማሪ ጦር በከተማዋ ገብቷል፣እጄን ለወያኔ አልሰጥም ያሉት የኮ/ል ደመቀ መጨረሻ አልታወቀም፣የአማራ ልዩ ሀይል ወገኑን ከሕወሃት ጦር እንዲከላከል ጥሪ...

ደቡብ ሱዳን፤ ነፃነትና ጦርነት ጁባ ላይ [ነጋሽ መሐመድ]

ባንዲራ ሲሰቀል፤ ሲጨፈር-ሲቦረቅ አንጋፋዉ የአማፂያን መሪ ያሉ-ያደረጉት እዉን ሆነ አስኝቶ ነበር። ዳር ግን አልዘለቀም።በጦርነት የኖረችዉ ግዛት ነፃ ሐገርም ሆና ከጦርነት አልተላቀቀችም።የጋራንግ ወራሾች፤የነፃነት ድግስ ፈንጠዝያዉ...

የማለዳ ወግ … የሀገሬ ዲሞክራሲያዊ የበቀል ፖለቲካ! [ነብዩ ሲራክ]

* የሰሜኑ ኮከብ አብርሃ ደስታ እንኳንም ተፈታህ ! * ከአብርሃም ደስታ እስከ ሃብታሙ አያሌው የሰሜኑ ኮከብ ወንድም አብርሃም ደስታ ከእስር እንደሚፈታ ቢገመትም ዘንድሮ ሲሆን እንጅ ሲባል...

የዳላስ መልዕክት ለእንትና ሰዎች [በፈቃዱ ሞረዳ]

ድብልቅልቅ ያለች አሜሪካ፣ድብልቅልቅ ያለች ዳላስ…ድብልቅልቅ ያለ ስሜት፡፡ በአሜሪካ የጥቁር ሰዉ ሟችነት፣የነጭ ፖሊስ ገዳይነት ዜና አስገራሚ አለመሆኑ እዉነት ነዉ፡፡ ነጭ ፖሊስ ጥቁሩን ይገድላል፡፡ጉዳዩ ፍርድ ቤት ይቀርባል፤ወይም...

ኣብርሃ ደስታ (It’s so) ከጠባቡ እስር ቤት ወደ ሰፊው ተቀላቅሎኣል

  ኣብርሃ ደስታ:- የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር፣ የኣረና ፖርቲ ኣባልና ኣክቲቪስት በተለይም በሶሻል ሚዲያ ላይ በነቃና በሰላ ብዕሮቹ የስርዓቱን ጉድፍ ብልግናና ጭካኔ በማጋለጥ የሚታወቀውና በዚሁም...

ንዋይ እና ታማኝ [ሄኖክ የሺጥላ]

የንዋይ ዘማዮችን ቀልብ አስተው ከእግራቸው ስር ያንበረከኩ ዳንዴ ጀብራራዎች ሁሉም ንዋይ ይመስላቸዋል ። ታማኝነት ከንዋይነት እጅግ የተለየ ስለመሆኑ ስም የግብር ምልክት ነው ለሚለው አባባል...

EDITOR PICKS