>

ኣብርሃ ደስታ (It's so) ከጠባቡ እስር ቤት ወደ ሰፊው ተቀላቅሎኣል

 
Abrha Desta 08072016ኣብርሃ ደስታ:– የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር፣ የኣረና ፖርቲ ኣባልና ኣክቲቪስት በተለይም በሶሻል ሚዲያ ላይ በነቃና በሰላ ብዕሮቹ የስርዓቱን ጉድፍ ብልግናና ጭካኔ በማጋለጥ የሚታወቀውና በዚሁም በሚያደርገው ተሳትፎ በኢትዮጵያኖች ልብ ውስጥ ትልቅ ስፍራ የተቸረው ኣብርሃ ደስታ ከሁለት ዓመት የወያዎች እንግልትና ስቃይ በሁዋላ ዛሬ ከጠባቡ እስር ቤት ወደ ሰፊው ተቀላቅሎኣል። ኢትዮ-ሪፈረንስ ለኣብርሃ ደስታ መልካሙን ሁሉ እንመኛለን።
Filed in: Amharic