admin

admin
15163 POSTS 0 COMMENTS

“ ጠ/ሚ/ር ሃይለማሪያም ኤርትራን ለመውረር መዘጋጀታቸውን ነግረውኛል”የአውሮፓ ህብረት ሹሙ ጅያኒ ፒቲላ [ታምሩ ገዳ]

የኢትዮጵያው ጠ/ሚ/ር አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ መንግስታቸው በጎረቤት አገር በኤርትራ ላይ የወረራ ዘመቻ ሊያደርግ መዘጋጀቱን እና የአውሮፓ ህብረት ለኤርትራ ያለውን ቀና አመለካከት ካልለወጠ /ሁኔታዎች ግፍተው...

ማኅበረ ቅዱሳንና አራቱ ፈታኞች [ዶክተር ተክሉ ኣባተ]

ማኅበረ ቅዱሳንን በሚገባ ያወቅሁት የዛሬ 20 ዓመት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ ግቢ የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪ እያለሁ ነው። ማኅበሩ ገና በእግሩ ለመቆም ጥረት በሚያደርግበት ወቅት ። ማኅበረ...

ጋዜጠኛ አበበ ገላው የኢሳት አለም-አቀፍ ዳይሬክተር ሆኖ ተሾመ

(ኢሳት ዜና) — የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ቦርድ ለኢሳት አለም-አቀፍ አዲስ ዳይሬክተር መሾሙን ይፋ አደረገ። የቀድሞውን የኢሳት አለም አቀፍ ዳይሬክተር አቶ ነዓምን ዘለቀ በክብርና...

አርማጭሆ መልስ፤ ወደ ወገራ ጉዞ – ክፍል ፬ [ሙሉቀን ተስፋው – የቀለም ቀንድ ጋዜጣ...

ከአርማጭሆ ጎንደር ስገባ ድንገት ነበር፡፡ በጣም መሽቷል፡፡ ቀበሌ 12 ቢራ ለመጠጣትና ወሬ ለመቃረም ገባሁ፡፡ የገባሁባት ቤት አንድ ጊዜ ከአንድ ወዳጄ ጋር አውቃታለሁ፡፡ የቀበሌ ቤት...

ኢትዮጵያዊያን የሚሹት “ግንብ “የሚያንጽላቸው መሪን ሳይሆን ድልድይ የሚዘርጋላቸውን ነው [ታምሩ ገዳ]

“በአንድ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ። እነዚህ በሃብታቸው እና በፍቅራቸው ወደር የሌለው ወንድማማቾች ከመፈቃቀራቸው የተነሳ የቤታቸው በራፍ እና መሰኮቶቹ እንኳን ሳይቀር ፊት ለፊት...

የሚኒሊክ ኣፈር ፥ ምን ይልክ ኬኛ [ሄኖክ የሺጥላ]

አጤ ሚኒሊክን እወዳቸዋለሁ ። የምወዳቸው ደሞ ጀግና ሰለሆኑ ብቻም ኣይደል ፥ ነጭን ስላንበረከኩ ብቻም ኣይደል ፥ አጤ ሚኒሊክን የምወዳቸው የሳቸውን ፈለግ መከተል ስለምፈልግ ነው...

EDITOR PICKS