admin

admin
15238 POSTS 0 COMMENTS

ዛሬ አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ካኒቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ [ኤሊያስ ገብሩ]

‹‹የማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች እስካልተቀየሩ ድረስ ሕይወታችን የከፋ አደጋ ላይ ነው፤ …ለቀጣይ ቀጠሮ መገኘታችንምም እርግጠኞች አይደለንም›› ‹‹ወደጨለማ ክፍል ወሰዱን፡፡ ከመካከላችን የተወሰኑትንም ክፉኛ ደበደቧቸው›› ‹‹እንደዜጎች እየተቆጠርን አይደለም›› አቶ በቀለ...

በሁለት ሰዓት አስር ዘፈን

ዮና ቢር ዘመኑ የቀይ ሽብር ጊዜ ነበር። አዲስ አበባ በወረቀትና በደም የምትጥለቀለቅበት ጊዜ። ወጣት ከሆንክ በማንኛውም ደቂቃ ልትመታ ትችላለህ። መንግስት ባይመታህ ጓደኛህ ይመታሃል። በዚህ ንዳድ ዘመን...

ሕግ እንደ መንግስታዊ አሸባሪነት በአፓርታይድ ኢትዮጵያ፣ [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ ይህ ትችት “አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በተከታታይ እያወጣሁት ያለው ሶስተኛ ክፍል ሲሆን መደበኛ በሆነ መልኩ በግንኙነት መስመር በድረ ገጽ እንደሚወጣ እጠብቃለሁ፡፡ የዚህ...

Ethiopian regime denied family visit to imprisoned prominent journalist

ESAT  Family and friends of Eskinder Nega, a prominent Ethiopian journalist and one of the many prisoners of conscience in the country’s dungeons, have not...

ጉዳዩ ትግሉን የመቀበል ወይም ያለመቀበል ነው! [በፈቃዱ ዘ ኃይሉ]

ስርቆት ነውር ነው። ግድያ ደግሞ ጭራሹኑ ተቀባይነት የሌለው ነገር ነው። የሰው ነፍስ ለማትረፍ የተፈፀመ ስርቆት፣ ለኔ ‘ቅዱስ ስርቆት’ ነው። እኔ ‘ሞራሊስት’ አይደለሁም። ይህ ማለት ግን...

ጋዜጠኛ ውብሸት ምግብ ከበላ 24 ሰዓት አልፎታል

በላይ ማናየ ጋዜጠኛ ‪#‎ውብሸት_ታዬ‬ የ14 አመት እስር ተፈርዶበት በዝዋይ ማረሚያ ቤት ይገኛል። ውብሸት ትናንት ግንቦት 20/2008 ዓ.ም የታሰረበት ክፍል ሲፈተሽ ጽሁፍ ተገኝቶብሃል በሚል በቅጣት ጨለማ...

ግንቦት 20 ለማን፣ ምኑ ነው? [ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ]

ግንቦት 20 ለማን፣ ምኑ ነው? . ዛሬ 25ኛውን የግንቦት ሃያ የድል ቀን አስመልክቼ፣ ‹‹እንኳን አደረሳችሁ›› ማለት የምፈልገው፣ ገበሬ ወይም ምስኪን የከተማ ነዋሪ ያልሆሉትን፣ የሀገር ሉአላዊነትና የወገን...

EDITOR PICKS