admin
በቅርቡ ኣንድነት ፖርቲን የተቀላቀሉት ኣስራት ኣብርሃ ታሰሩ
ዛሬ መድረክ የተቃውሞ ሰልፍ ያድርግ አንጂ ኣባላቶቹና ኣመራሮቹ ሲታሰሩና ሲዋከቡ መዋላቸው ይታወቃል። በትላንትናው ዕለት በቡራዮ 12 የመድረክ ኣመራሮች ታስረዋል። በመሆኑም በቡራዮ የታሰሩትን የመድረክ ኣመራርን...
መድረክ የተሳካ የተቃውሞ ሰልፍ በኣዲስ ኣበባ ኣካሄደ። የሰማያዊ ፖርቲ ኣመራሮች ተካፍለውበታል
''ሁሉም የፖለቲካ አና የህሊና እስረኞች ይፈቱ!''
''በፈጠራ ዶክሜንት ህዝብን ማጭበርበር ይቁም!''
''በየክልሉ ብሔረሰብን ከብሔረሰብ ማጋጨት ይቁም''
ዛሬ መድረክ ባዘጋጀው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ በብዙ ሺዎች ወጥተው ያሰሙት ተቃውሞ ነው። ዜጎች...
በሳውዲ የሃዘኑ ቤት ምክክሮች እና የመካ ሃበሾች ሮሮ ! (የማለዳ ወግ – ነቢዩ ሲራክ)
የሳውዲ ነዋሪ በተለያዩ አጋጣሚዎች እየተገናኘ በራሱ በማህበረሰቡና በሃገሩ ጉዳይ ዙሪያ " ያገባኛል " ሲል ሰብሰብ ብሎ ግልጽ የሚወያይ የሚመካከርባቸው አጋጣሚዎች ውስን ናቸው ። ውስን...
Ethiopian Guard Sentenced for Immigration Crimes
By SADIE GURMAN Associated Press
A man identified as a brutal Ethiopian prison guard has been sentenced to 22 years in prison for immigration violations.
Kefelgn...
በደርግም በህወሓትም ያለለፈላት ሓውዜን፤ የሐውዜን ህዝባዊ ስብሰባ ተሰረዘ! (ኣብርሃ ደስታ ከሓውዜን)
ሰኔ 15, 1980 ዓም በግፍ የተጨፈጨፈው የሐውዜን ህዝብ እስካሁን ድረስ የመሰብሰብ መብቱ እንደተነፈገ ነው። የህወሓት ባለስልጣናት የሐውዜንን ሴራ እንዲታወቅ አይፈልጉም፣ የህዝቡ በደል እንዲጋለጥ አይፈልጉም፣...
ጋዜጠኞችን ማዋከቡ ቀጥሏል፤ የዕንቁ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ማዕከላዊ እንዲቀርብ ታዘዘ
በየ15 ቀኑ ለንባብ በምትቀርበው ዕንቁ መጽሔት በዋና አዘጋጅነት ይሰራ የነበረው ጋዜጠኛና ደራሲ ኤልያስ ገብሩ በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ እንዲቀርብ መታዘዙን ለጋዜጠኛው ቅርበት ያላቸው ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡ኤልያስ...
Bloggers of the World, Unite!
Today is the 25th day in jail for Zone 9 Bloggers in Ethiopia. They have not been charged; in fact, the government could not...
UNDERSTANDING THE POSITIONS OF THE STAKEHOLDERS IN THE ADDIS ABABA PEACE TALKS
By: Abraham Deng Lueth, USA, MAY/22/2014, SSN;
The ongoing peace negotiations in Addis Ababa have seen several difficulties that are caused by the confusions and...

























