admin

admin
15172 POSTS 0 COMMENTS

አንድ ለእናቱ ሺህ ለጠላቱ፦ እስክንድር ነጋ!

አንድ ለእናቱ ሺህ ለጠላቱ፦ እስክንድር ነጋ!   ''የአማራ ልሂቅ የትገባ ለምን ትግሉን አያግዝም የፖርቲ ፖለቲከኞች የታሉ?... ለምን የአማራን ትግል አይቀላቀሉም?'' እየተባለ ሰው በሚፈለግበት ግዜ በተለይ ዓማራዊ...

ሸዋ የአማራ ተጋድሎ ድል ቁልፍ ነው!

ሸዋ የአማራ ተጋድሎ ድል ቁልፍ ነው!   ሰሞኑን የተቀናጀና የተቀነባበረ ዘመቻ በሸዋ ጠቅላይግዛት እዝ ፋኖዎቻችን ላይ መከፈቱን እያየን ስለሆነ ይህ ከኦሮሙማው ሀይል ባላነሰ አማራ ነን በሚሉት...

ማህበራዊ ሚዲያ እና የአማራ የህልውና ትግል፡ የሀሰት መረጃ ስርጭት ተጽዕኖ

ማህበራዊ ሚዲያ እና የአማራ የህልውና ትግል፡ የሀሰት መረጃ ስርጭት ተጽዕኖ ግርማ ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) (ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የተረጎመው፡ ደሳለኝ ቢራራ) መግቢያ ስለማህበራዊ ሚዲያ አሉታዊ ገጽታዎች ብዙ ተብሏል። ተጽዕኖዎቹም ፈርጀ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቀዳሚው የቦይንግ ባለቤት ያደረጉት የልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ትዝታን በጨረፍታ

የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቀዳሚው የቦይንግ ባለቤት ያደረጉት የልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ትዝታን በጨረፍታ ተረፈ ወርቁ ደስታ እንደ መንደርደሪያ፤ ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም የ98ኛ ዓመት ልደታቸውን ከማክበራቸው ጥቂት ሳምንታት በፊት በአፍሪካ ኅብረት ኔልሰን ማንዴላ የመስብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው፤ ‹የአፍሪካ ወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ› ላይ በመገኘት ያስተላለፉት መልእክት ብዙዎችን የስብሰባውን ተሳታፊዎችን ያሰደነቀ ነበር። በኮንፈረንሱ ላይ ልዑልነታቸውን ያገኟቸውና ኑሮአቸውን በመዲናችን አዲስ አበባ ያደረጉ ሁለት አፍሪካውያን ወዳጆቼ፤ በልዑልነታቸው ታላቅ ሰብእና፣ ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ባበረከቷቸው ሥራዎች እጅግ በመደነቃቸው ልዑል ራስ መንገሻን በመኖሪያ ቤታቸው ተገኝተው ሊጎበኟቸው እንደሚፈልጉ ነገሩኝ፡፡ እንደ መልካም አጋጣሚ ሆኖ ከሳምንት በኋላ ልዑል ራስ መንገሻ...

Social Media in Amhara Politics:  Disinformation and Misinformation in an Existential Struggle

Social Media in Amhara Politics:  Disinformation and Misinformation in an Existential Struggle Girma Berhanu, Professor   Introduction There is nothing new in voicing concerns over the possible negative effects...

የዘመነ ካሴና የብአዴን ጥምረት የወለደው የፋኖን ትግል ለማጨናገፍ እየተደረገ ያለው ዘመቻ አይሳካም

የዘመነ ካሴና የብአዴን ጥምረት የወለደው የፋኖን ትግል ለማጨናገፍ እየተደረገ ያለው ዘመቻ አይሳካም በትግሉ ሰመረ  ጀግናው የአማራ ፋኖ እያደረገ ያለውን የህልውና ትግል ጠልፎ የአማራን ህዝብ የአውሬው መሳለቂያና...

የ አማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ተጨማሪ አመራር አባላቶቹን አጸደቀ።

የ አማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ተጨማሪ አመራር አባላቶቹን አጸደቀ።                    

ይድረስ ለዘመነ ካሴ እና ለአስረስ ማረ ዳምጤ (ክፍል ሁለት)

ይድረስ ለዘመነ ካሴ እና ለአስረስ ማረ ዳምጤ (ክፍል ሁለት) ዘላለም ይግዛው ለአለፉት አስርት ዓመታት በፀረ አማራ እሳቤ በተጠመቁት በህወኃት እና በኦነጋውያን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ መነሻነት በአማራ ህዝብ ላይ...

EDITOR PICKS