admin
የኦህዴድ ብልፅግና መንግሥት 1504 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዘግቷል፣ 200 ጋዜጠኞች አስፘል!
የኦህዴድ ብልፅግና መንግሥት 1504 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዘግቷል፣ 200 ጋዜጠኞች አስፘል!
ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY)
Ethiopia: Massive crackdown on civil society organisations /19 Jul 2024
Ethiopian...
እንጠይቅ…! ከእስክንድር በላይ ለአማራ የታገለው ማነው?
እንጠይቅ...!
ከእስክንድር በላይ ለአማራ የታገለው ማነው?
ዕውነት አሸናፊ
♦ አ"ባታችን ፕ/ሮ አሥራት ስለአማራ ሲታገሉ አብረዋቸው ከታገሉ እና ዛሬም በአማራው ትግል ውስጥ ካሉት 3 ከማይሞሉ ታጋዮች ውስጥ አንዱ...
እስክንድር ነጋ ‘የአማራ ሕዝባዊ ድርጅት’ መሪ ማን ነው?
እስክንድር ነጋ 'የአማራ ሕዝባዊ ድርጅት' መሪ ማን ነው?
በትግሉ ሠመረ
የአስክንድር የትውልድ ቦታ አስተዳደግና ትምህርት
እስክንድር ነጋ ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ ከነበራቸው ከአሜሪካን ሀገር ሁለት ዲግሪ እንዲኹም ከቀዳማዊ...
እነ ዘመነ የብአዴንን ነፍስ ለመዝራትና የአውሬውን ዕድሜ ለማርዘም እየሰሩ ነው።
እነ ዘመነ የብአዴንን ነፍስ ለመዝራትና የአውሬውን እድሜ ለማርዘም እየሠሩ ነው!
በ ትግሉ ሠመረ
ዘመነ ካሴና አስረስ ማረ በብአዴን ከለላ ውስጥ ኾነው እንደሚንቀሳቀሱ ብዙ አካላት ቀደም ሲል ጀምሮ ይፅፉና ይናገሩ የነበረ ቢኾንም ብዙሐኑ ፋኖና የአማራ ሕዝብ መረጃውን ለማመን ተቸግሮ...
በአዲስ አበባ መሬት ጮህች!…የኦህዴድ የቌንቌ፣ የብሔርና የዘር መሬት ዛር!
በአዲስ አበባ መሬት ጮህች!... በኦሮሚያ መሬት ጮህች!
የኦህዴድ የቌንቌ፣የብሔርና የዘር መሬት ዛር!
(ክፍል አንድ)
ሚሊዮን ዘአማኑኤል
(ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY)
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መሬት ጮህች!! የኦህዴድ የቌንቌ፣...
6 ዓመታትን ደም በመጠጣትና በዜጎች ዕኖባ በመዋኘት የኖረው የአብና ሽመልስ ቁማር አደጋው ተባብሷል።
6 ዓመታትን ደም በመጠጣትና በዜጎች ዕኖባ በመዋኘት የኖረው የአብና ሽመልስ ቁማር አደጋው ተባብሷል።
አብይ እና የሽመልስ ኦነግ-ኦሮሙማ ሥርዓት የአፓርታይድና የናዚ ርእዮት ቅይጥ ፍሬ ነው።...
የሚሊዮኖች አማራ መጥፋት እንቆቅልሽ!
የሚሊዮኖች አማራ መጥፋት እንቆቅልሽ!
አንድ የአማራ ፋኖ እዝ ምሥረታ ለህልውና፣
‹‹አማራ በሸዋ መከረ፣ አገር አጠነከረ!!!››
ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY)
THE MYSTERY OF MILLIONS OF MISSING AMHARAS: WHERE...
የፋኖን ሥም ይዞ የባንዳውን ብአዴን የሎሌነት ፍልስፍና ማስፈፀም አይቻልም!
የፋኖን ሥም ይዞ የባንዳውን ብአዴን የሎሌነት ፍልስፍና ማስፈፀም አይቻልም!
በ ትግሉ ሠመረ
ፋኖ አስረስ ማረ በቅርቡ የጎጃም አማራ ፋኖ ስር የተመረቁ ፋኖዎችን ለማስመረቅ ባደረገው ንግግር በቀጥታ...



























