admin
ደምቢ ዶሎም አዲስ አበባም አንድ ነው!!! (መአዛ መሀመድ)
ደምቢ ዶሎም አዲስ አበባም አንድ ነው!!!
መአዛ መሀመድ
ዛሬ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በታገቱ እህቶቻችን ጉዳይ የታሰሩ የታጋች እህት እና ለሀሰተኛ ዶክመንተሪ በዛቻ ከደቡብ ጎንደር የመጡ...
” OMN የአንድ ቡድን የፖለቲካ ማሺን በመሆኑና በታሪክም በህግም ተጠያቂነት በማስከተሉ ከቦርድ አባልነት ለቅቄያለሁ!!!”...
" OMN የአንድ ቡድን የፖለቲካ ማሺን በመሆኑና በታሪክም በህግም ተጠያቂነት በማስከተሉ ከቦርድ አባልነት ለቅቄያለሁ!!!"
ጃፈር አሊ ሐሠን
ለኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ቦርድ
ከጃፈር አሊ ሐሠን: የቦርዱ አባል
ጉዳዩ :ከቦርድ...
ሰውዬአችን ዓላማና ግቡ ፈፅሞ ግልፅ አይደለም- እንኳን ለእኛ ለራሱም!!! (ሰይፍአርድ አደጽዮን)
ሰውዬአችን ዓላማና ግቡ ፈፅሞ ግልፅ አይደለም!..እንኳን ለእኛ ለራሱም!
ሰይፍአርድ አደጽዮን
* ከልምድ እንዳየነው ሰውዬው ከዲስኩር በዘለለ በተለይም በአማርኛ የሚናገረውን ለማመን እጅግ የሚከብድ ነው!!
* የሚለውን ስለማድረጉ ወይም...
“አሁን የምንደራደረው ግብፅን ለማሳመን ሳይሆን አሜሪካንን ላለማስከፋት ነው” (ዳንኤል በቀለ)
እንዴት ነው ነገሩ?
ዳንኤል በቀለ
* የሕዳሴው ግድብ ስምምነት በመሪዎች ደረጃ እንዲፈረም አሜሪካ ጥረት እያደረገች ነው- ግን ለምን????
* “አሁን የምንደራደረው ግብፅን ለማሳመን ሳይሆን አሜሪካንን ላለማስከፋት ነው”
* አሜሪካ ኢትዮጵያን...
የጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ዐይን ያወጣ ውሸት!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
የጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ዐይን ያወጣ ውሸት!!!
አቻምየለህ ታምሩ
"ስልጣን ስይዝ ሳምንት አልቆየሁም ጀኔራል አሳምነው ጽጌን ሳስፈታው!"
ጄኔራል አሳምነው ጽጌ ከተፈቱ ከ26 ቀናት በኋላ ስልጣን የያዙት ዶ/ር አብይ አህመድ
/መጋቢት...
ፖለቲካ፤ ፖለቲከኛ እና ሃይማኖት!!! (ቅዱስ ማህሉ)
ፖለቲካ፤ ፖለቲከኛ እና ሃይማኖት!!!
ቅዱስ ማህሉ
* አብይ አሳምነው እስኪታሰር ቸኩሎ ነበር!
ፍትህ መጽሄት
* ለአሳምነው እኔ የዋልኩለትን ውለታ የእናቱ ልጅ አልዋለለትም.... እኔ አልገደልኩትም
ዶ/ር አብይ
* ....መንጋው እባክህ ለከርስህ እና...
ሰቆቃ ወ ቤተ ክርስቲያን !!!! (ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምጸ)
ሰቆቃ ወ ቤተ ክርስቲያን !!!!
ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምጸ
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በኢህአዲግ ዘመነ መንግሥት በካቴድሬዎች ጣልቃ ገብነት ለኻያ ሰባት ዓመታት እንደ ወተት ዕቃ ስትናጥ ኖራለች፤...
ነፃነት በላብና በደም እንጂ በልመና አይገኝም! (ቴዎድሮስ ሀይለማርያም)
ነፃነት በላብና በደም እንጂ በልመና አይገኝም!
ቴዎድሮስ ሀይለማርያም
የአማራ ህዝብ ላለፉት 29 ዓመታት የደረሰበት ግልፅ መንግሥታዊና መዋቅራዊ ጥቃት ህልውናውን ቢፈታተነውም ፣...


























