admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

እውን ያባቶቻችን ኢትዮጵያ በእስላም አገሮች ከነበረው የሃይማኖት ጭቆና አኳያ የምትነቀፍ ናትን??? (አቻምየለህ ታምሩ)

እውን ያባቶቻችን ኢትዮጵያ በእስላም አገሮች ከነበረው የሃይማኖት ጭቆና አኳያ የምትነቀፍ ናትን??? አቻምየለህ ታምሩ የኦነጋውያንን የፈጠራ ታሪክ በአሕመዲን ጀበል በኩል የሃይማኖት ካባ ለብሶ ስለቀረበ ብቻ ያለስስት ሲጋተውና...

የኢትዮጵያ መዳን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው!  (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

  የኢትዮጵያ መዳን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው!     ዶ/ር ዘላለም እሸቴ   ዕድሜ ልካችንን በመከራ ውስጥ አልፈን ስናበቃ፥ የብርሃን ጭላንጭል አሳይቶ እንቁልጭልጭ የሚጫወትብን ጨካኝ አምላክ የለንም። እግዚአብሔር በምድራችን የጀመረውን መልካም...

በአሰቃቂ ሁኔታ ቄሮ በተባለው የጃዋር መንጋ የተፈጸመ ግብረ-ሽበር !!! (ታደለ ጥበቡ)  

በአሰቃቂ ሁኔታ ቄሮ በተባለው የጃዋር መንጋ የተፈጸመ ግብረ-ሽበር !!!   ታደለ ጥበቡ   እንደ ሮይተርስ ዘገባ 67 ሰዎች ሞተዋል።ከእነዚህ መካከል 5ቱ የፖሊስ አባላት ናቸው።እንደ ኒዮር ታይምስ ዘገባ ደግሞ 213...

ማሰብና ማስተዋል የተሳናቸው የፖለቲካችን ዘዋሪዎች!!! (በእውቀቱ ስዩም)

ማሰብና ማስተዋል የተሳናቸው የፖለቲካችን ዘዋሪዎች!!! በእውቀቱ ስዩም ብሄረተኝነት የሚጀመረው በቅብጠት አይደለም፤ ከጭቆና የሚወለድ ነው ፤ ይሁን እንጂ  ብሄርተኝነት   ካልተገራ   የሆነ ደረጃ ሲደርስ ይዘቅጣል፤ራስን ለማስገበር የተጀመረ ትግል ...

የአሸባሪው ዐቅም ከአገዛዙ ድጋፍ ውጭ ኢምንት እንደሆነ ታውቋል (ከይኄይስ እውነቱ)

የአሸባሪው ዐቅም ከአገዛዙ ድጋፍ ውጭ ኢምንት እንደሆነ ታውቋል   ከይኄይስ እውነቱ   አለመታደል ሆኖ ኢትዮጵያ አገራችን የአንድ ቅጥረኛ አሸባሪ እና የወንጀሉ ተባባሪዎች የሆኑ መንደርተኞች መጫወቻ ሆናለች፡፡ ቅጥረኛ አሸባሪው...

የአዲስ አበባ መንግሥት? (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

የአዲስ አበባ መንግሥት?   ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ   ይህ የአፍሪካ መዲና፣ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ የዐለም አቀፍ ድርጅቶች መቀመጫ… አያሌ ኃላፊነቶች ደራርባ የያዘችው የአዲስ አበባ ድምጽ ነው። በስመ-ፌደራሊዝም፣ ዘውጌ-ብሔርተኞች...

ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የቀረበ ጥሪ… ለፍትሕ በጋራ እንቁም! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የቀረበ ጥሪ ለፍትሕ በጋራ እንቁም! ያሬድ ሀይለማርያም ባለፉት ሦስት ቀናት በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች እና በአዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሰው ግጭትና አመጽ እስከ አሁን ባለው መረጃ...

EDITOR PICKS