admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

የሰንሹ የጦርነት ጥበብ (ጦማር 3) የማጥቃት ትልም [መስፍን አረጋ]

የሰንሹ የጦርነት ጥበብ (ጦማር 3) የማጥቃት ትልም       መስፍን አረጋ          አጉል ጀብደኛ ለመሆን ቸኳይ      የእሳት ራት፣ ያሞራ ሲሳይ፡፡   የጠላትን ቀጠና ለማውደም ሳይሆን፣ ብትችል ያለ ምንም ጉዳት ባትችል ደግሞ...

ኦሮሞን በጭራቅነት ኦሮሚያን ደሞ በገሀነም እሳትነት የሚያስፈርጅ እንቅስቃሴን እቃወማለሁ…!!! (ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና)

ኦሮሞን በጭራቅነት ኦሮሚያን ደሞ በገሀነም እሳትነት የሚያስፈርጅ እንቅስቃሴን እቃወማለሁ...!!! ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና * ትላንት ነፃ አዉጥቸሀለዉ ዛሬ ልዝረፍህ ንብረትህን ላዉድም መንገድ ልዝጋ ያ ካልሆነ ግን ዘቅዝቄ...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዝምታ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ጭምር መነጋገሪያ ሆኗል (ታምሩ ገዳ)

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዝምታ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ጭምር መነጋገሪያ ሆኗል ታምሩ ገዳ ጃዋር እና ሕወሓት ያቀነባበሩት ድራማ ነው በሚባለው "ጠባቂዎች ሊነሱ ነው" እና አስከትሎ ያቀረበውን ጥሪ...

የመንግሥት ልዑካን ቤተ ክርስቲያን ወደተቃውሞ እንዳታመራ ተማጸኑ!!!

የመንግሥት ልዑካን ቤተ ክርስቲያን ወደተቃውሞ እንዳታመራ ተማጸኑ!!! ቀሲስ በላይ አስራት “አንዳንድ ወገኖች ቤተ ክርስቲያንን ሲላቸው በፊውዳል ስም፣ ሲላቸው በነፍጠኛ ስም እየፈረጁ እያስፈጁን ነውና ችግሩን ለመቆጣጠር አቅም...

“ለጠፋው የ67 ንጹሃን ወገኖች ህይወትና ለተጎዱ 218 ሰዎች ተጠያቂው ጀዋር ነው” (ታዬ ደንደአ)

"ለጠፋው የ67 ንጹሃን ወገኖች ህይወትና ለተጎዱ 218 ሰዎች ተጠያቂው ጀዋር ነው" ታዬ ደንደአ   ....የክልሉ ፕሬዚዳንት ኤታማዦር ሹሙ፤ ኮሚሽነሮቹን ጨምሮ ጓደኞቹ ናቸው " ድረሱልኝ" ብሎ ህዝቡን ከሚጠራ ለምን...

ለጠ/ሚኒስትሩ አድርሱልኝ… (ግርማ በላይ)

ለጠ/ሚኒስትሩ አድርሱልኝ...   ግርማ በላይ ለየትኛው ጠ/ሚኒስትር እንደማልባል ተስፋ አለኝ - ለዶ/ር አቢይ አህመድ ማለቴ ነው፡፡ ሀገራችንን እየመራ ያለው የአጋንንት መንጋ ተቆጥሮ ስለማይዘለቅ ለማን እንደጻፍኩ ግልጥ ይሆን...

እውነት እንናገራለን:— የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ቀድሞ ተገንጥሏል!!! (ሱራፌል አየለ)

እውነት እንናገራለን:— የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ቀድሞ ተገንጥሏል!!! ሱራፌል አየለ ከአመት በፊት "የህይወቴ አስቀያሚው የስራ ልምድ" ብዬ የምሰይመው ስራ ውስጥ ተሳተፍኩ። ስራው  መማሪያ መፅሃፍትና መምሪያ ማዘጋጀት ነበር—...

መንጋን በሕግ እንጂ በፍቅር መግራት አይቻልም! (ያሬድ ሀይለማርያም)

መንጋን በሕግ እንጂ በፍቅር መግራት አይቻልም! ያሬድ ሀይለማርያም   አብዲ ኢሌን ከሕግ በታች ያዋለ መንግስት ጃዋርን እያሽሞነሞነ ይዞት ሊቀጥል አይችልም!!! መንጋ ፍቅር አያውቅም፣ መንጋ ሰላም አያውቅም፣ መንጋ ክብር...

EDITOR PICKS