>

ወንጭፍና ሜንጫ (መስፍን አረጋ) 

ወንጭፍና ሜንጫ

 

መስፍን አረጋ 

 

 

 

በትቢት ተሞልቶ ባላንጣውን ንቆ

ጎልያድ ሲመጣ ጦር አንስቶ ሰብቆ፣

ወንጭፉን ወንጭፎ አልሞ ርቆ

ዳዊት ገለበጠው በዲንጋ በጥርቆ፡፡




ልጅ አዋቂ ሳይል ሳይመርጥ ሳይራራ

ያገኘውን ሁሉ የሚባል አማራ፣

በሜንጫ እንዲከትፍ በካራ እንዲወጋ

ትዛዝ ተቀብሎ ከየመኑ ዜጋ

ተንጋግቶ ሲመጣ የቄሮ ጅብ መንጋ፣

ርቀህ በመቆም ጅቡን ሳትጠጋ

ትክክል ዓልመህ ብለህ ዘና ረጋ

ወንጭፈህ በጥርቀው አናቱን በዲንጋ፡፡




መምታትህን እንጅ ወሳኝ ብልቱ ላይ

ቅንጣት አያሳስብህ የመሞቱ ጉዳይ፡፡

በታችም በምድር በላይም በሰማይ

ወንጀለኛ አይደለም አልሞት ባይ ተጋዳይ፡፡




ባለምከው አቅጣጫ ዲንጋህን በመስደድ

ደረት ለመሰንጠቅ አናት ለመበርገድ

መወንጨፍ ካቃተህ ከሆነብህ ከባድ

የዘርህ ነውና ከእናትህ ልመድ፡፡




በነበረች ጊዜ ልክ እንዳንተ አፍላ

ማማ ተቀምጣ ስትጠብቅ ማሽላ፣

ግሪሳ ከበላ አንዲት ቅንጣት ዛላ

ወንጭፏን አንስታ አገዳዋን ጥላ

ታረግፈው ነበረ ብቻውን ነጥላ፡፡




የቢሸፍቱ ቆሪጥ የለከፈው ማይም

ምሱ ስለሆነ መጠጣት የሰው ደም፣

ሊበላህ ሲመጣ ታውሮ በደም ጥም

በልተኸው ተቀደስ ሳትቀደም ቅደም፡፡

 

  መስፍን አረጋ 

                mesfin.arega@gmail.com

Filed in: Amharic