admin
ሰዎቻችን ተናግረው ከሚያስቡ አስበው ቢናገሩ ምናለ?!? (መስከረም አበራ)
ሰዎቻችን ተናግረው ከሚያስቡ አስበው ቢናገሩ ምናለ?!?
መስከረም አበራ
ኦህዴድ ያወጣውን መግለጫ "አይከፋም" በሚል መዝግቤዋለሁ፡፡እጅግ በጣም ጥሩ የሚሆነው ግን ባለስልጣናት አስበው ቢናገሩ እንጅ ተናግረው ባያስቡ ነው፡፡ መግለጫው ተናግሮ...
ሽመልስ አብዲሳ፤ በቃሉ እንዲጸና እንጂ ይቅርታ እንዲጠይቅ አልሻም። (ሃራ አብዲ)
ሽመልስ አብዲሳ፤ በቃሉ እንዲጸና እንጂ ይቅርታ እንዲጠይቅ አልሻም።
አለባብሰን እያረስን፤ በአረም ተወረስን፤
ሃራ አብዲ
በሳምንትም ፤ በወርም መለስ ቀለስ የሚለው የኢትዮጵያ በሽታ ሰሞኑን በከባድ ማገርሸት ጀምሮአል።
ብለነዉ ብለነዉ...
ከራስ ጋር ሙግት፤ የጸብ አታሞ፣ ግብዝነት እና ከእኔ በላይ…!!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
ከራስ ጋር ሙግት፤ የጸብ አታሞ፣ ግብዝነት እና ከእኔ በላይ...!!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
ምነው ጸብ ጸብ አለን? ምነው በነጋ በጠባ የጸብ አታሞ መደለቅ ሆነ ሥራችን? ምነው እንደ ሥልጡን...
ቄሮው አራርሳና ተራኪው አብዲሳ!!! (እንዳለጌታ ከበደ)
ቄሮው አራርሳና ተራኪው አብዲሳ!!!
እንዳለጌታ ከበደ
* ሌሎች አደረሱብን ከምንለው ግፍ ይልቅ እኛው ራሳችን በራሳችን ላይ ያደረግነው ይበዛል !!!
…..
አራርሳ …በጽሞና ሲከታተለኝ ቆየና፣ ‹‹ዐየህ! የምንታገለው የተነጠቅነውን ሥም ለማስመለስ...
እህተ ማርያምና ኢሬቻ!!! (ዘመድኩን በቀለ)
እህተ ማርያምና ኢሬቻ!!!
ዘመድኩን በቀለ
በዚህ ጉዳይ ቆሜ አጨብጭቤላታለሁ። የእነ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራን፣ የእነ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስን ፀጋና በረከት ያሳድርብሽ። እሷን ለመተቸት እሷን በልጦ መገኘት። አከተመ!!!
----
"...ምዋርተኛም፥...
በኢሬቻው ማን ተጠቀመ? ማንስ ተጎዳ? (አሊጋዝ ይመር)
በኢሬቻው ማን ተጠቀመ? ማንስ ተጎዳ?
አሊጋዝ ይመር
አንድን ሃይማኖታዊም ሆነ ባህላዊ ወይም ሕዝባዊ በዓል ማክበር በተለይ ለባለቤቱ ትልቅ ደስታንና ሃሤትን ያጎናጽፋል፡፡ በዓላት የሚከበሩት ቢያንስ በዓመት አንዴ...
እያረምን ወይስ እያበድን እንሂድ? (ዳን ኤል ክብረት)
እያረምን ወይስ እያበድን እንሂድ?
ዳን ኤል ክብረት
ገበሬው ለሙግት ወደ ሸንጎ ሄዶ ሲመጣ የገዛ ወዳጆቹ የዘራውን እህል ሳያርሙ፣ ሳይኮተኩቱ ጠበቁት፡፡ ማሳውን እያየ ያብዳል፡፡ “እንዴት እንደዚህ ይደረጋል?...
አላዋቂነታቸውን ለማወቅ የማይፈልጉት የኦሮሞ ሊሂቃን!!! (ታደለ ጥበቡ)
አላዋቂነታቸውን ለማወቅ የማይፈልጉት የኦሮሞ ሊሂቃን!!!
ታደለ ጥበቡ
*የኦሮሞ ሊሂቃን ድንቁርና ሁሌም ይገርመኛል።በታሪክ እንደ ኦሮሞ ሊሂቃን ሆነው ምርምር፣ታሪክ የማያውቁ ማህይማን ይኖራሉ ለማለት ይከብደኛል።ለሚናገሩት ማስረጃ፣ለ ሚጽፉት ዋቢ የላቸውም።ቢቻል...

























