admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

በአዲስ አበባ 3ኛ ፓሊስ ጣቢያ ጨለማ ክፍል የታሠሩ 58 ሠዎች የርሃብ አድማ ጀመሩ!

በአዲስ አበባ 3ኛ ፓሊስ ጣቢያ ጨለማ ክፍል የታሠሩ 58 ሠዎች የርሃብ አድማ ጀመሩ!!!   ዐማራ ሚዲያ ማዕከል   ዛሬ ወደ 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ በማቅናት ስንታየው ቸኮልን፣ መርከቡ ሃይሌን፣...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ብሔራዊ የችግኝ ተከላ ቀን በተመለከተ ያስተላለፉት መልእክት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐምሌ 22 ቀን የሚደረገዉን ብሔራዊ የችግኝ ተከላ ቀን በተመለከተ ያስተላለፉት መልእክት ለብዙ ዘመናት ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሲስተጋባ የኖረውና ‹ለምለሟ ሀገሬ› የሚለው ዕድሜ...

ሰው በላው የሊቢያ መንገድ (አሸናፊ በሪሁን)

ሰው በላው የሊቢያ መንገድ (አሸናፊ በሪሁን ከ seefar )   ከአፍሪካ ቀንድ ወደ አውሮፓ የሚደረገው ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ከስደተኞች መነሻ አገራት ጀምሮ እስከ አውሮፓ ያለው ሰንሰለት ጠመዝማዛና...

አደጋዎች ያንጃበቡበት ለውጥ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

አደጋዎች ያንጃበቡበት ለውጥ!!! ያሬድ ሀይለማርያም ኢትዮጵያ ዛሬ የለውጥ መንገድ ላይ ነች። የለውጡ እንቅስቃሴ ብዙ ተስፋዎችን የሰነቀ ቢሆንም በብዙ አደጋዎችም የተከበበ ነው። ዋና ዋና ከሆኑት እና ለውጡን...

አፓርታይድ እስከመቼ? (አብርሃ በላይ)

አፓርታይድ እስከመቼ? አብርሃ በላይ *  "ኢትዮጵያ አትፈርስም" እያሉ በባዶ ሜዳ መጮህ የሚሰጠው ትርጉም ቢኖር - "የማይነገረው ፕሮጀክታችን እስክንተገብር ድረስ፣ እባካችሁ ትንሽ ታገሱን!" ከማለት ውጪ ሌላ ሊሆን አይችልም!!! የኢትዮጵያ...

ሕገ መንግሥት ተብዬው  እየተተገበረ የወለደውን ፍጅት፣ ጸሎትና ምሕላ በማወጅ አይፈታም!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

ሕገ መንግሥት ተብዬው  እየተተገበረ የወለደውን ፍጅት፣ ጸሎትና ምሕላ በማወጅ አይፈታም!!! አቻምየለህ ታምሩ በአገራችን ኢትዮጵያ  ምሁራንና የሃይማኖት አባቶች እንደሚባሉት የኅብረተሰባችን ክፍሎች  ከየመጣው ጋር አሰላለፉን የሚያስተካከልና የመንፈስ ደካማ ...

ደኢህዴን ከፍተኛ የሲዳማ እና ሀድያ ባለስልጣናትን አገደ!!! (DW)

ደኢህዴን ከፍተኛ የሲዳማ እና ሀድያ ከፍተኛ ባለስልጣናትን አገደ!!!  .DW amharic ሸዋንግዛው ወጋየሁ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) የሀዋሳ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ የሲዳማ እና የሀድያ ዞን...

የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ፍ/ቤት ውሎ!!! (ዳንኤል ሺበሺ)

የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ፍ/ቤት ውሎ!!! ዳንኤል ሺበሺ ዛሬ! የጋዜጠኛው እስር የህግ አግባብነት የለውም! ይላል የህግ ባለሙያ አቶ ተማም አባቡልጉ ፡፡ ስለሆነም  habeas corpus (በህገ ወጥ መንገድ የታሰረ...

EDITOR PICKS