admin

admin
15210 POSTS 0 COMMENTS

ዐብይ አህመድ በመስፍን እይታ (መስፍን አረጋ)

ዐብይ አህመድ በመስፍን እይታ   መስፍን አረጋ   ባንደበቱ አክብረን ብናወጣው ላይጌ በምግባሩ ዘቅጦ ወረደ እግርጌ ተነስ አይባልም ክብረቢስ ባለጌ፡፡ ዐብይ አህመድ፣ ዐብይ አህመድ ያህያ ሥጋ ባልጋ ሲሉት ባመድ፡፡ የቅጥፈት ሊቅ ዐብይ አህመድን በኔ...

በአዲስ አበባ 3ኛ ፓሊስ ጣቢያ ጨለማ ክፍል የታሠሩ 58 ሠዎች የርሃብ አድማ ጀመሩ!

በአዲስ አበባ 3ኛ ፓሊስ ጣቢያ ጨለማ ክፍል የታሠሩ 58 ሠዎች የርሃብ አድማ ጀመሩ!!!   ዐማራ ሚዲያ ማዕከል   ዛሬ ወደ 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ በማቅናት ስንታየው ቸኮልን፣ መርከቡ ሃይሌን፣...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ብሔራዊ የችግኝ ተከላ ቀን በተመለከተ ያስተላለፉት መልእክት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐምሌ 22 ቀን የሚደረገዉን ብሔራዊ የችግኝ ተከላ ቀን በተመለከተ ያስተላለፉት መልእክት ለብዙ ዘመናት ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሲስተጋባ የኖረውና ‹ለምለሟ ሀገሬ› የሚለው ዕድሜ...

ሰው በላው የሊቢያ መንገድ (አሸናፊ በሪሁን)

ሰው በላው የሊቢያ መንገድ (አሸናፊ በሪሁን ከ seefar )   ከአፍሪካ ቀንድ ወደ አውሮፓ የሚደረገው ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ከስደተኞች መነሻ አገራት ጀምሮ እስከ አውሮፓ ያለው ሰንሰለት ጠመዝማዛና...

አደጋዎች ያንጃበቡበት ለውጥ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

አደጋዎች ያንጃበቡበት ለውጥ!!! ያሬድ ሀይለማርያም ኢትዮጵያ ዛሬ የለውጥ መንገድ ላይ ነች። የለውጡ እንቅስቃሴ ብዙ ተስፋዎችን የሰነቀ ቢሆንም በብዙ አደጋዎችም የተከበበ ነው። ዋና ዋና ከሆኑት እና ለውጡን...

አፓርታይድ እስከመቼ? (አብርሃ በላይ)

አፓርታይድ እስከመቼ? አብርሃ በላይ *  "ኢትዮጵያ አትፈርስም" እያሉ በባዶ ሜዳ መጮህ የሚሰጠው ትርጉም ቢኖር - "የማይነገረው ፕሮጀክታችን እስክንተገብር ድረስ፣ እባካችሁ ትንሽ ታገሱን!" ከማለት ውጪ ሌላ ሊሆን አይችልም!!! የኢትዮጵያ...

EDITOR PICKS