admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

ለብሄረተኝነት መድሀኑቱ አንድነት!!! (ኤፍሬም ለገሰ)

ለብሄረተኝነት መድሀኑቱ አንድነት!!! ኤፍሬም ለገሰ በአሁኑ ወቅት አገራችን የምትገኝበት የፓለቲካ ውጥንቅጥ የጀመረው ከዛሬ 40 እና 50 ዓመታት በፊት የፍርሃቻ ርዕዮተ ዓለም ላይ የተደገፈ የጥላቻ፣ የሴራ፣ የመሰሪ፣...

የ‹‹ፌዴራሊስቶቹ›› ኅፀፅ (ቢንያም መንበረወርቅ)

የ‹‹ፌዴራሊስቶቹ›› ኅፀፅ ቢንያም መንበረወርቅ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰርክ የምትታይ፣ ከዚህ ቀደም ደግሞ እንዲሁ ችግር ሲፈጠር ተደጋግማ ብቅ የምትል ቅጥፈት/ዝንፈት አለች፡፡ እሷም የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎችን ‹‹ፌዴራሊስት››ና ‹‹አሀዳዊያን››...

ጀኔራል ተፈራ ማሞ እና ኮሎኔል አለበል አማረ የርሀብ አድማ ላይ ናቸው!!! (ሀይለእየሱስ አዳሙ)

ጀኔራል ተፈራ ማሞ እና ኮሎኔል አለበል አማረ የርሀብ አድማ ላይ ናቸው!!! ሀይለእየሱስ አዳሙ   እነ ጀኔራል ተፈራ ማሞ፣ ኮሎኔል አለበል አማረ፣ ኮሎኔል ባምላኩ እና ሌሎች አብረዋቸው በባህር ዳር...

የአዲስ አበባ ስነ ልቦና 101 – በተለይ ለኦህዴድ ሰዎች (አቤል ዋቤላ)

የአዲስ አበባ ስነ ልቦና 101 በተለይ ለኦህዴድ ሰዎች   አቤል ዋቤላ “የሆነ አጓጉል የበቀለ ከተማ የተሰበሰበ ልሂቅ አለ፡፡” አንድ ጎጠኛ ነው እንዲህ ያለው፡፡ ስለሚያወራው ነገር ትንሽ እውቀት ይኖረው...

ፍርሃትን አታንግሱት! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ፍርሃትን አታንግሱት! ያሬድ ሀይለማርያም ማህበረሰባችን በሦስት ክፉ ነገሮች ሲሰቃይ ዘመናትን አስቆጥሯል። ከሦስቱ አንዱ ፍርሃት (fear) ነው። ሁለቱ ክፉ ነገሮች ደግሞ ተስፋ ማጣት የወለደው ጨለምተኝነት (hopelessness) እና...

እነ መለስ ዜናዊ የቀበሩትን ፈንጂ  ኦህዴድ/ኦነግ እያፈነዳዳው ነው !!!  (ዘመድኩን በቀለ )

እነ መለስ ዜናዊ የቀበሩትን ፈንጂ  ኦህዴድ/ኦነግ እያፈነዳዳው ነው !!! ዘመድኩን በቀለ  ★ ሲዳማዎች ሰውን ገድለው በቤንዚል በማቃጠላቸው  ክልል ተሰጥቷቸዋል ባዮች ናቸው ወላይታዎች።   ★ አዲስ አባባን ለኦሮሞ ለመስጠት መጀመሪያ...

የኦሮሞ ብሔርተኞች ለሲዳማ የክልልነት ጥያቄ የኃይል አማራጭን ጭምር ያካተተው ድጋፋቸው ምን አስልተው ነው? (አቻምየለህ...

የኦሮሞ ብሔርተኞች ለሲዳማ የክልልነት ጥያቄ የኃይል አማራጭን ጭምር ያካተተው ድጋፋቸው ምን አስልተው ነው? አቻምየለህ ታምሩ የኦሮሞ ብሔርተኞችን ያህል የሲዳማን የክልልነት ጥያቄ በኃይል ጭምር ለማስመለስ  የደገፈና መድረክ...

EDITOR PICKS