admin
ትናንት “ኢትዮጵያዊ አይደለንም!” ፤ ዛሬ ሰማይ ምድሩ ሁሉ የእኛ ካልሆነ…!!! (ሚካኤል ዮሀንስ)
ትናንት "ኢትዮጵያዊ አይደለንም!" ፤ ዛሬ ሰማይ ምድሩ ሁሉ የእኛ ካልሆነ...!!!
ሚካኤል ዮሀንስ
በአሜሪካ በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ቆንስላ ተደርጎ በዶክተር አብይ የተሾመው ዶክተር ብርሃነ መስቀል አበበ ሰኜ...
ጥቁር አንበሶችና የኦነግ ጅብ (መስፍን አረጋ)
ጥቁር አንበሶችና የኦነግ ጅብ
መስፍን አረጋ
በእኔ ነግስ እኔ ነግስ ውጊያ በመቀስቀስ
አንበሳና አንበሳ ተፋልመው እርስ በርስ
አንደኛው ድል ሆኖ የሞት ጽዋ ሲቀምስ
ሌላኛው ሲያጣጥር ግቢ ነፍስ ውጭ ነፍስ፣
የሞተን...
የቀድሞ የሐዋሳ ከንቲባ ለፍርድ ካልቀረበ አዲሱ ከንቲባ ሁከት ቢቀሰቅስ ምን ይገርማል! (ስዩም ተሾመ)
የቀድሞ የሐዋሳ ከንቲባ ለፍርድ ካልቀረበ አዲሱ ከንቲባ ሁከት ቢቀሰቅስ ምን ይገርማል!
by Seyoum Teshome
ትናንት ሀዋሳ ከተማ ዙሪያ ካሉ የሲዳማ ዞን ወረዳዎች የመጡ ወጣቶች ከሲዳማ የክልል...
የኦነጋውያኑ እቅድ ክልል የሆነችውን ሀዋሳ በሪፍረንደም ወደ ኦሮምያ መቀላቀል ነው!!! (አቤል ዘመነ)
የኦነጋውያኑ እቅድ ክልል የሆነችውን ሀዋሳ በሪፍረንደም ወደ ኦሮምያ መቀላቀል ነው!!!
አቤል ዘመነ
እየወጡ ያሉት መረጃወች እጅግ አስገራሚና አደናጋሪም ናቸው!
"ኤጄቶ 40% የሚሆነው ሌላ ነው በጃዋር የተፈጠረ ጥምር ነው...
የአዋሳ ጉዳይ የሚመለከተው የአዋሳ ከተማ ነዋሪው ብቻ ነው !!! (ግርማ ካሳ)
የአዋሳ ጉዳይ የሚመለከተው የአዋሳ ከተማ ነዋሪው ብቻ ነው !!!
ግርማ ካሳ
ኢጄቶ በአሁኑ ወቅት ከሲዳማ ፖሊሶች ጋር በማበር የአዋሳን ከተማ እያሸበረ ነው። አዋሳን በተመለከተ ብዙዎች የማያወቁት...
በኢትዮጵያ የሚገኘው የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷል – ኢሰመጉ
ኢሰመጉ በኢትዮጵያ የሚገኘው የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷል አለ!!!
ኢሰመጉ
የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ‹ሰብዓዊ መብቶች አያያዝን ለማሻሻል...
ሃዋሳ – ወላይታ – ሚኒሶታ – አስመራ – ዋሽንግተን ዲሲ (ዘመድኩን በቀለ)
አጫጭር መረጃዎች!!!
ዘመድኩን በቀለ
~ ሃዋሳ – ወላይታ – ሚኒሶታ –አስመራ – ዋሽንግተን ዲሲ።
•••
የ11/11/11 ትራጄዲ ፊልም ደራሲዎች ዛሬ በፊልሙ ምርቃት ቀን በሀገር ውስጥ የሉም። ከእሳቱ ወላፈንም...
ኢትዮጵያዊያን በዋሽንግተን የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ !!! (ቅዱስ ማህሉ)
ኢትዮጵያዊያን በዋሽንግተን የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ !!!
ቅዱስ ማህሉ
ኢትዮጵያዊያን በዋሽንግተን በአብይ አህመድ መንግስት በሚፈጽመው አድሎአዊ፣ዘረኛ እና ነውረኛ አካሄድን ለመቃወም ሰልፍ ወጥተዋል። በሰልፉ ላይ የባልደራስ ም/ሊቀመንበር ጋዜጠኛ...


























