admin

admin
15210 POSTS 0 COMMENTS

የተረኞቹ ወህኒ ቤት (ሀብታሙ አያሌው)

የተረኞቹ ወህኒ ቤት ሀብታሙ አያሌው * "ጋዜጠኛ ኤልያስን ያሰረው አዲስ አበባ ፖሊስ የሽብር ወንጀል የማጣራት ሥልጣን የለውም"     ጠበቃ ተማም  አባቡልጉ   ትላንት በማዕከላዊ ያንን ሁሉ ግፍ ሲፈፅም የነበረ  ኮማንደር...

“ህወሓት የ70 አንደርታን ህዝብ በቁሙ እያፈራረሰችው ነው!”(በዘመድኩን በቀለ) 

አሁን ደግሞ ተረኛው ደም እንባ አልቃሽ       የመቀሌ እንደርታ ህዝብ ሆኗል!!!        ዘመድኩን በቀለ * "ህወሓት የ70 አንደርታን ህዝብ በቁሙ እያፈራረሰችው ነው!" ይላል ከወደ...

ስራ አጥነት -የመንግስት ትልቁ ፈተና (አሸናፊ በሪሁን)

ስራ አጥነት -የመንግስት ትልቁ ፈተና (አሸናፊ በሪሁን ከSeefar) ወጣትነት ለሥራ፣ ለትግል፣ ለለውጥ፣ ለአዲስ ነገር ተነሳሽነት ጎልቶ የሚታይበት ዕድሜ እንደመሆኑ፣ የአንዲት አገር ዕድገት፣ ለውጥና መሻሻል ወይም ለዚህ...

ለብሄረተኝነት መድሀኑቱ አንድነት!!! (ኤፍሬም ለገሰ)

ለብሄረተኝነት መድሀኑቱ አንድነት!!! ኤፍሬም ለገሰ በአሁኑ ወቅት አገራችን የምትገኝበት የፓለቲካ ውጥንቅጥ የጀመረው ከዛሬ 40 እና 50 ዓመታት በፊት የፍርሃቻ ርዕዮተ ዓለም ላይ የተደገፈ የጥላቻ፣ የሴራ፣ የመሰሪ፣...

የ‹‹ፌዴራሊስቶቹ›› ኅፀፅ (ቢንያም መንበረወርቅ)

የ‹‹ፌዴራሊስቶቹ›› ኅፀፅ ቢንያም መንበረወርቅ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰርክ የምትታይ፣ ከዚህ ቀደም ደግሞ እንዲሁ ችግር ሲፈጠር ተደጋግማ ብቅ የምትል ቅጥፈት/ዝንፈት አለች፡፡ እሷም የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎችን ‹‹ፌዴራሊስት››ና ‹‹አሀዳዊያን››...

ጀኔራል ተፈራ ማሞ እና ኮሎኔል አለበል አማረ የርሀብ አድማ ላይ ናቸው!!! (ሀይለእየሱስ አዳሙ)

ጀኔራል ተፈራ ማሞ እና ኮሎኔል አለበል አማረ የርሀብ አድማ ላይ ናቸው!!! ሀይለእየሱስ አዳሙ   እነ ጀኔራል ተፈራ ማሞ፣ ኮሎኔል አለበል አማረ፣ ኮሎኔል ባምላኩ እና ሌሎች አብረዋቸው በባህር ዳር...

የአዲስ አበባ ስነ ልቦና 101 – በተለይ ለኦህዴድ ሰዎች (አቤል ዋቤላ)

የአዲስ አበባ ስነ ልቦና 101 በተለይ ለኦህዴድ ሰዎች   አቤል ዋቤላ “የሆነ አጓጉል የበቀለ ከተማ የተሰበሰበ ልሂቅ አለ፡፡” አንድ ጎጠኛ ነው እንዲህ ያለው፡፡ ስለሚያወራው ነገር ትንሽ እውቀት ይኖረው...

EDITOR PICKS