Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አጥፊዉ- ወታደር ነዉ : ግን-ግን ገበሬ ይካስ! ይላል ያገሬ ሰዉ! ኦዴፓም ይቀጣ!!! (ቹቹ አለባቸው)
አጥፊዉ- ወታደር ነዉ : ግን-ግን ገበሬ ይካስ! ይላል ያገሬ ሰዉ! ኦዴፓም ይቀጣ!!!
ቹቹ አለባቸው
ሰሞኑን ODP ህግን ለማስከበር በሚል ሰበብ : በአዲስ አበባ...

ሰማያዊ ፓርቲ ከስሟል፤ ግንቦት 7 አባላት ምልመላ ላይ ተጠምዷል፤ ኢዴፓ አድፍጧል!!! (ያሬድ አማረ)
ሰማያዊ ፓርቲ ከስሟል፤ ግንቦት 7 አባላት ምልመላ ላይ ተጠምዷል፤ ኢዴፓ አድፍጧል!!!
ያሬድ አማረ
*የ97ቱን ቅንጅት የሚያስታውስ ከፊት አፍጦ የመጣ እውነት!
በኢትዮጵያ...

ፖለቲከኞቻችን፤ ሆድ ለባሰው ሕዝብ ማጭድ...!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
ፖለቲከኞቻችን፤ ሆድ ለባሰው ሕዝብ ማጭድ…!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
የኢትዮጵያ ሕዝብ ግፍ፣ መፈናቀል፣ ወከባ፣ ዝርፊያ እና የኑሮ ውድነት አዝለውታል።...

በትግራይ እና አማራ መሀከል ተዳፍኖ የተቀበረውን እሳት አራጋቢው አቢቹ!!! (ዘመድኩን በቀለ)
በትግራይ እና አማራ መሀከል ተዳፍኖ የተቀበረውን እሳት አራጋቢው አቢቹ!!!
ዘመድኩን በቀለ
★ ህወሓት ኦሮሞና ዐማራን እሳትና ጭድ አድርጌ 100 ዓመት...

የፌደራሊዝሙ አንድምታ! (ሚኪ አማራ)
የፌደራሊዝሙ አንድምታ!
ሚኪ አማራ
ኦዴፓ በፌደራሊዝሙ አልደራደርም ብሎ የተናገረዉ ነገር ብዙዉ ሰዉ overreact ያደረገ መስሎኛል፡፡ ወይም ከላይ ከላይ እንጅ...

በ31 የራያ ታዋቂ ሰዎች ላይ የሽብር ክስ ተመስርቷል!! 29 ራያ የልዩ ሀይል አባላት ታስረዋል!!! (ዶችቬሌ)
በ31 የራያ ታዋቂ ሰዎች ላይ የሽብር ክስ ተመስርቷል!! 29 ራያ የልዩ ሀይል አባላት ታስረዋል!!!
ዶችቬሌ
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በራያ ወረዳዎች እና...

መሬት የቸበቸቡ ካድሬዎቹን እየሾሙ ድሆች ላይ በግሬደር መዝመት ምን ይሉታል!?! (ሳምሶን ሚሀይሎቪች)
መሬት የቸበቸቡ ካድሬዎቹን እየሾሙ ድሆች ላይ በግሬደር መዝመት ምን ይሉታል!?!
ስም ስም ሚሀይሎቪች
የኦሮሞ ብሄረተኞች በአዲስአበባ ጉዳይ ከሚያሰራጩት...

ኦዴፓ ጭልጥ ብሎ የኦነግን መስመር መከተሉን ጀምሮታል!!! (የሽሀሳብ አበራ)
ኦዴፓ ጭልጥ ብሎ የኦነግን መስመር መከተሉን ጀምሮታል!!!
የሽሀሳብ አበራ
ኢትዮጵያ ከብሄር የተሰራች ሀገር ናትና፣ ከብሄርተኝነት የሚሸሽ ፖለቲካ...