Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"ሸገር" የሚለው የአዲስ አበባ መጠሪያ ልክ እንደ ፊንፊኔ ሁሉ አማርኛ እንጂ ኦሮምኛ አይደለም! (ሐብታሙ ተገኜ (ዶ/ር )
“ሸገር” የሚለው የአዲስ አበባ መጠሪያ ልክ እንደ ፊንፊኔ ሁሉ አማርኛ እንጂ ኦሮምኛ አይደለም!
ሐብታሙ ተገኜ (ዶ/ር )
አዲስ አበባን ሸገር ማለት...

“ የዓድዋው ድላችን ወደ ሌሎች ድርብ ድርብርብ ድሎች መሻገሪያችን፤ የድካም መርቻ ጉልበታችን፤ በዝለት ጊዜም መበርቻችን ነው” ጠ/ ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ
“ የዓድዋው ድላችን ወደ ሌሎች ድርብ ድርብርብ ድሎች መሻገሪያችን፤ የድካም መርቻ ጉልበታችን፤ በዝለት ጊዜም መበርቻችን ነው” ጠ/ ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ
በሀገር...

ቪቫ ምንሊክ!!! (ዘመድኩን በቀለ)
ቪቫ ምንሊክ!!!
ዘመድኩን በቀለ
የዓድዋን ድል ሊቀብሩት ያሉ ሁሉ ተቀበሩ። ሊያጠፉት ያሉ ሁሉ ብን ብለው ጠፉ። ሊያፈርሱት የነበሩት ሁሉ በቁማቸው ፈረሱ።...

ከምታደርገው ይልቅ የምትናገረው ብዙ ርቀት ይጓዛል (ይኄይስ አእምሮ)
ከምታደርገው ይልቅ የምትናገረው ብዙ ርቀት ይጓዛል
ይኄይስ አእምሮ
የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ አላስቆም አላስተኛ ብሏል፡፡ ይህችን ዐረፍተ ነገር ስጽፍ...

ዜግነትና ጎሠኛነት (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)
ዜግነትና ጎሠኛነት
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም
በማኅበራዊ ሳይንስ የኅብረተሰብ እድገት መሠረታዊ ትምህርት ነው፤ በዚህ ትምህርት...

"ያ የመጠላላት ዘመን ይብቃ፤ ለትውልዱ ኢትዮጵያዊነት በስፋት ይነገረው!!!" (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ)
«ገጣሚ ጸሐፊ ተውኔት ከፖለቲካ በላይ ስለሆነ ለፖለቲካ አያጎነብስም»ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ
ተወልደው ያደጉት በድሬዳዋ ከተማ ነው። በሙያቸው ፀሐፊ-ተውኔትና...