Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ሕዝብ ለዴሞክራሲ ያሳየውን ፍቅር በጥላቻና በሽብር መግታት አይቻልም!!! (አርበኞች ግንቦት 7)
ሕዝብ ለዴሞክራሲ ያሳየውን ፍቅር በጥላቻና በሽብር መግታት አይቻልም!!!
ከአርበኞች ግንቦት 7
ዛሬ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓም በሚሊዮን የሚቆጠር የኢትዮጵያ ሕዝብ...
ዛሬም ሽብር ፣ ግድያ ፣ ደም ማፍሰስ የህወሀት ልዩ መገለጫ! (አለማየሁ ማ/ወርቅ)
ዛሬም ሽብር ፣ ግድያ ፣ ደም ማፍሰስ የህወሀት ልዩ መገለጫ !!!
አለማየሁ ማ/ወርቅ
ሻእቢያ ፣ ኦነግ ፣ አርበኞች ግንቦት ሰባት…. ሁሉም የጦር መሳሪያ አስቀምጦ...
ለአዲስ አበባ ለሚገኙ ወገኖቼ ስለ እ.ኤ.አ. ሰኔ 23, 2018 ለሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ያለኝ ልዩ መልክት (ፕ/ር አለማየሁ ገብረማሪያም)
ለአዲስ አበባ አንባቢዎቼ ለጓደኞቼ ለደጋፊዎቼ ለአዲስ አበባ ወጣቶች እና ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ወንድሞቼ እና እህቶቼ:
ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ለያንዳንዳችሁ...
ኢትዮጵያ ወደ ሃያ አንደኛዉ ክፍለ-ዘመን የገባችበት እለት፤ ሰኔ 11, 2010.... (ሃራ አብዲ)
ኢትዮጵያ ወደ ሃያ አንደኛዉ ክፍለ-ዘመን የገባችበት እለት፤
ሰኔ 11, 2010 እ,ኢ,አ ቢባል ማጋነን አይመስለኝም። (ሃራ አብዲ)
ምነዉ ያ፤ ክረምት...
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ወደ አአዩ ተመልሷል! (ውብሸት ሙላት)
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ወደ አአዩ ተመልሷል!
ውብሸት ሙላት
ከትላንት ጀምሮ አንዳንድ ሰዎች ከታማኝ ምንጮች ባገኘነው መረጃ መሠረት ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ...
የአፍሪካ ጠኔ - የሰው ጠኔ ነው፤ የኢትዮጵያም እንደዚያው፤ ጠኔያችን የሌላ ሣይሆን - የሰው ነው! (አሰፋ ሀይሉ)
— “ሀገር የሚለውጠው ሰው ነው፡፡ ሰው ነው መድሀኒታችን፡፡ ሰው ነው መጥፊያችን፡፡ መድሃኒታችንን ሰውን እንመልከት፡፡ እንደ ሰው እንብዛ፡፡ እናስብ፡፡...
