>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የአብይን አመራር የመቃወም ፈተና (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

የአብይን አመራር መቃወም እንደወትሮው ቀላል አይሆንም ወዳጄ! ሰውዬው ቀደም ሲል ለተቃውሞው ጎራ የህልውና መሠረት የሆኑ አጀንዳዎችን ጠራርጎ እየወሰደ...

አብይ እና ትራምፕ  (ደረጄ ደስታ)

ደግሞ ምኑን ከምን ትሉ ይሆናል። እስኪ ተረጋጉ። ሰዎቹ እንደሚለያዩ መቸም ታውቃላችሁ። እሚመሳሰሉበትስ ነገር እንዳለ አስባችው ታውቃላችሁ? እነሆ...

አብይ እንደዋዛ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ፈጣሪ የሰጣት ለኢትዮጵያ ምድር ስጦታ አድርጎ ታሪክ የሚቀይር ለያዘን አባዜ ጥላቻን የሚያሽር መድሃኒት ተገኘ ስብዕናው ፍቅር   እንደ ንጋት ብርሃን...

ዶክተር ብርሃኑ ነጋ " አሸባሪ! ወንበዴ ! " እየተባለ በተሰደበበት ፓርላማ "አንቱ" እየተባለ ሲሞካሽ ዋለ!!!

ዶክተር ብርሃኑ ነጋ  ” አሸባሪ ! ” ወንበዴ ! ” እየተባለ በተሰደበበት ፓርላማ “አንቱ ” እየተባለ  ሲሞካሽ ዋለ!!! ቬሮኒካ መላኩ 1~ ከባለፈው...

በ'አብን' እና በአማራ የሎሚ እርሻ ውስጥ የተዘሩ እሾካማ የወያኔ እምቧዮች! (ሀይሉ አባይ)

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በማያሻማ መልኩ የሊብራል ርዕዮትን እንደሚከተል አስታውቋል:: ይህም ማለት ከ10 በላይ ከሆኑት የብሔረተኝነት ክፍሎች...

ጠ/ምሩ የተሳሳቱት ዛሬ ሳይሆን ጌታቸው አምባዬን የህግ አማካሪ ያደረጉ እለት ነው!!! (ውብሸት ሙላት)

ከትላንቱ ከዶ/ር ዐቢይ ንግግር ላይ መስተካከል ያለበት አንድ ነጥብ ብቻ አለ። ስለ ይቅርታ አሰጣጥና ውጤቱ የተናገሩት። እሳቸው ሲናገሩ ይቅርታ የሚሰጠው...

"በሬሳችን ላይ ተረማምዳችሁ ካልሆነ በቀር ልጃችንን አትነኩትም" ለማለት ሃሞቱን ሰንቀን ይሆን? (ያሬድ ጥበቡ)

ዛሬ ሰኔ 11 ቀን 2010 ዓም ዶክተር አቢይ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የነበራቸው ቆይታ የሚገርም ነው። የአቢይ አርቆ አሳቢነት፣ የአቢይ ምሉእነት፣ የአቢይ...

የፕሮፌሰር ዶክተር ዓስራት ወልደዬስ 90ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ  (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸ ድንግል)

ስመ ጥሩ ሐኪምና ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር ዶክተር ዓስራት ወልደዬስ ዐልታዬ የተወለዱት ከዛሬ 90 ዓመታት በፊት (ሰኔ 12 ቀን 1920 ዓ.ም) ነበር፡፡ ፕሮፌሰር ዶክተር...