Archive: Amharic Subscribe to Amharic

መቶ ሚሊዮኖች በአገራቸው ጉዳይ እኩል እንዲሆኑ የውሀ-ልኩን ያስተካከለ መሀንዲስ!!! (ደግፌ አስረስ)
ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ነው። መልሶችን በውሸት የሚያጅል፣ ከሰውነቱ ይልቅ ብሄሩን የሚያልቅ፣ የፀጥታ ሀይሉ እርምጃ እንዲወስድ አምባገነናዊ...

"...የቆረጡት እግሬ ውስጥ ብረት በመክተት ሌላ ጊዜ ደግሞ በፒንሳ አጥንቴን በመሳብ ያሰቃዩኝ ነበር!!" (ከፍ ያለው ተፈራ)
“…የቆረጡት እግሬ ውስጥ ብረት በመክተት ሌላ ጊዜ ደግሞ በፒንሳ አጥንቴን በመሳብ ያሰቃዩኝ ነበር!!”
ከፍ ያለው ተፈራ
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ...

ቢቢሲ የባድሜውን ጦርነት "የሰው ማእበል" ቢለውም እውነታው "የአማራና ኦሮሞ ማእበል" ነበር!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
” Operation sun set” ወይም ዘመቻ ፀሃይ ግባት እያሉ በሚጠሩት አሰቃቂ ውጊያ ከየትኛውም ክፍለጦር በፊት የባድመን ምሽግ ሰብሮ ባዲመ ከተማ ላይ የኢትዮጵያን...

የኢትዮጵያ ችግር ከኢህአዲግ አቅም በላይ ነው!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
የጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የዛሬው የፓርላማ ውሎ በአብዛኛው በድርጅታቸው ውስጥ ያለውን ሽኩቻ በግልፅ ያሳየ ነው። በተለይም ህወሃት ሰሞኑን...

የለውጥ ናፋቂና ሀገር ወዳድ የሆኑ በሙሉ ቅዳሜ ዕለት ወደ መስቀል አደባባይ ይተማሉ! (ስዩም ተሾመ)
አንዳንድ ወዳጆቼ በውስጥ መስመር “ህወሓቶች የጠሩትን ሰልፍ ሰርዘዋል! ዶ/ር አብይም በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዳለው በተግባር አረጋግጠዋል! ስለዚህ...

አብይን በዚህ መንገድ (ደረጀ ደስታ)
አብይን በዚህ መንገድ
1. የድጋፋችን ምንጭ ለአብይ ሀሳብ ካለን አክብሮት እንጂ ለሌሎች ካለን ጥላቻ እሚመነጭ ባይሆን
2.ለአብይ ያለን ክብር በአብይነታቸው...

ይድረስ ለኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) መሪዎች (አፈንዲ ሙተቂ)
ለዓመታት የኦሮሞ ህዝብ የነፃነት ጥያቄን አንግባችሁ ስትታገሉ እና ስታታግሉ መኖራችሁ ይታወቃል። በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የኦሮሞ ወጣቶችም በድርጅታችሁ...