Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ስንት ዋጋ በከፈሉ አዲስአቤዎች ቁስል ላይ እንጨት አትስደዱ? እጃችሁንም አፋችሁንም ሰብስቡ!!! (እየሩሳሌም ተስፋው)
ስንት ዋጋ በከፈሉ አዲስአቤዎች ቁስል ላይ እንጨት አትስደዱ? እጃችሁንም አፋችሁንም ሰብስቡ!!!
እየሩሳሌም ተስፋው
የአዲስ አበባን ህዝብ የድል አጥቢያ...

አለም አቀፉ ማህበረሰብ ተስፋ የቆረጠባቸው ሳልቫ ኬርና ዶ/ር ሪክ ማቻር ትክክለኛውን የእርቅ ሰው አገኙ!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
አለም አቀፉ ማህበረሰብ ተስፋ የቆረጠባቸው ሳልቫ ኬርና ዶ/ር ሪክ ማቻር ትክክለኛውን የእርቅ ሰው አገኙ!!!
ቬሮኒካ መላኩ
እነዚህ ሰዎች ፕሬዚደንት...

"ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በአማርኛ ስነ ጽሁፍ" (ተባባሪ ፕሮፌሰር ቴዎድሮስ ገብሬ)
ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያዊነት፣ ሀገር ግንባታ
ተባባሪ ፕሮፌሰር ቴዎድሮስ ገብሬ
“ለአዳም፤ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በጊዜ ውስጥ አይደለም የተፈጠሩት።...

ለቅማንት ህዝብ ዘመኑ የመደመር ነዉ እንደመር!!! (ሚኪ አምሃራ)
ለቅማንት ህዝብ ዘመኑ የመደመር ነዉ እንደመር!!!
(ሚኪ አምሃራ)
የቅማንት ብሄረሰብ የራሱ አስተዳደር እንዲኖረዉ ተፈቅዷል፡፡ ጥሩ እራስን በራስ ማስተዳደር...

ህወሀቶች የዘሩት የጥላቻ ፍሬ አንድ በአንድ እየተመነገለ ሲወገድ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ? (መሳይ መኮንን)
ሁለት ተቃራኒ ስሜቶች ከወዲህና ወዲያ እያላጉኝ ነው። ደስታና ሀዘን፡ ፍቅርና ጥላቻ፡ ተስፋና ጽልመት፡ ብርሃንና ጨለማ፡ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት።...

ኢህአዴግ ከትናንት እስከ ዛሬ (ያሬድ አማረ)
ይህን በህብረ ዝማሬ ያሰማው ታምራት ላይኔን አይንህን ላፈር ያለው ምን አልባትም ከአመታት በኋላ ከትግራይ ክልል ተነስትው የአዲስ አበባ ከተማ...

አቶ በረከት ከመቀሌው አንጃ ጋር ምን እያሴሩ ይሆን? ምልልሱ በዝቷል?!? (ፋሲል የኔአለም)
ምናልባት አንዳንዶቻችን በኢህአዴግ ውስጥ ያለው የውስጥ ትግል የተጠናቀቀ ሊመስለን ይችላል ፣ ግን አይደለም:: ልክ ነው ህወሃት እጅግ ተዳክሟል፥ በፌደራል...

ዶ/ር ዐብይን ከስልጣን ለማስወገድ አሲረዋል የተባሉት ካሳ ተክለብርሃን፣ ተቀዳ አለሙ እና አስቴር ማሞ ተጠሩ
ከብሔራዊ ጥቅም በተቃርኖ ቆመዋል የተባሉ፤ ሶስት አምባሳደሮች ሊጠሩ ነው
ሕገመንግስታዊ ሥርዓቱ ተከትለው ወደ ስልጣን በመጡት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር...