>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የማንነት ብያኔ አፈና… (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

ከእኛ አገር የማያልቁ ችግሮች መካከል አንዱ የማንነት አረዳድ እና አበያየን ጉዳይ ነው። ማንነት እና ምንነት የፖለቲካ ጫወታችን አስኳል ሆኖ ሳለ፣ የማንነት...

የሱዳን ሰራዊት የኢትዮጵያ ገበሬዎችን ሰብል አወደመ (ጌታቸው ሺፈራው)

የሱዳን ሰራዊት የኢትዮጵያ ገበሬዎችን ሰብል አወደመ ጌታቸው ሺፈራው የሰሜን ሱዳን ወታደር የኢትዮጵያ አርሶ አደሮችን ሰብል ማውደሙን ነዋሪዎች ገልፀዋል።...

በፈርኦን ቤት ላደገው የዘመናችን ሙሴ ቴዲ አፍሮ ሊያቀነቅንለት ነው!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

በፈርኦን ቤት ላደገው የዘመናችን ሙሴ ቴዲ አፍሮ ሊያቀነቅንለት ነው!!! ቬሮኒካ መላኩ ታዋቂው ኢትዮጵያዊው ከያኒ ቴዎድሮስ ካሳሁን ለጠቅላይ ሚ/ር አቢይ...

 ክቡርነትህ እባክህ፤ ለህዝብህ ታስፈልገዋለህ !!! (ሃራ አብዲ)

የአዲስ አበባዉ ሰላማዊ ሰልፍና የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ በሰላም አደባባዩን መልቀቅ፤     ክቡርነትህ እባክህ፤ ለህዝብህ ታስፈልገዋለህ !!!! (ሃራ አብዲ) ከየትኛዉም...

ትግራይ እንዳትደመር ማስደንበር !! (እንግዳ ታደሰ - ኖርዌይ)

ትግራይ እንዳትደመር ማስደንበር !! እንግዳ ታደሰ – ኖርዌይ       እስራኤሎች ሲተርቱ እንዲህ ይላሉ፡፡ Beware of the person who gives you advice according to his own interests.ቦታ...

ድብቅ ጦሩን ማምከን (ተመስገን ደሳላኝ)

(የትላንቱ የሽብር ጥቃት በታሪካችን የመጀመሪያው ይመስለኛል፤ ከዚህ ቀደም በሚሊዮን የሚገመቱ ዜጎች በተሰበሰቡበት አደባባይ መሰል ሙከራ እንኳን መደረጉን...

ከዶ/ር አብይ አመራር ጋር መደመር (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ዶ/ር አብይ አመራር ጋር መደመር ዶ/ር ዘላለም እሸቴ በቅድሚያ የፍቅር ሐዋርያና የኢትዮጵያ ማንዴላ ለሆኑት ዶ/ር አብይ፤ በሕይወታቸው የተቃጣውን እኩይ...

ውድድ አብይን!  (ደረጄ ደስታ)

ውድድ አብይን! ደረጄ ደስታ ደግሞ ልጅ እኮ ነው! መልከ መልካም፣ ገር ነገር፣ ሳቂታ፣ ቧራቂ፣ ዘላይ ቢጤ ነው። ሲሄድ ይነጥራል። ጣል ያረጋት የማንዴላን...