Archive: Amharic Subscribe to Amharic
በኢህአዴግ ውስጥ የአርከበ እቁባይንና የለማ መገርሳን ያህል ምርጥ ፕሮፖጋንዳ የተሰራለት ባለስልጣን የለም (ዮናስ ሃጎስ)
አርከበ እቁባይ በአዲስ አበባ ውስጥ ያደርጋቸው የነበሩ አንዳንድ እንቅስቃሴዎቹ እስካሁንም ድረስ አወዛጋቢ ናቸው። ግማሾቹ አዲስ አበባ የአርከበን...
ንግስት ይርጋ፥ በኦነግ ስም የሽብር ወንጀል ለተመሰረተባት፣ ሰሚራ አማን ምስክር ሆና ቀረበች
ጥሩነህ ይርጋ
ንግስት ነጻነትና ፍትህ ይገባናል፥ አማራ ሕዝብ አሸባሪ አይደለም፥ በማለት ድምጿን ከፍ አድርጋ በአደባባይ በማሰማቷ፥ አሸባሪ በሚል የወያኔ...
የኢትዮ ሱዳን ድንበር ጉዳይ- ባጣራሁት ልክ! (ሙሉቀን ተስፋው)
ማምሻውን በአርማጭሆና በመተማ አካባቢ ያሉ የአገር ተቆርቋሪና ድንበር ጠባቂ ሰዎችን ለማግኘት ጥረት አድርጌ ነበር፡፡ የአነጋገርኳቸውን ሰዎች አስተያየት...
በዶ/ር ታደሰ ክስ የቀረቡ ማሰረጃዎች ውድቅ ተደረጉ እገዳውም ተነሳላቸው (በወንድወሰን ተክሉ)
አስራ ሁለት አባላት ያለው ሸንጎ[ጁሪ]የክሱን ጭብጥ ዛሬ መስማት ጀመረ
ልዩ-ሪፖርታዥ ከስናርስብሩክ ክራውን ችሎት
በወንድወሰን ተክሉ
በከሳሹ የእንግሊዝ...
ጄኔራል ተሾመ ተሰማ ያቺን ሰአት> አገር ስትከፋፈል ማየት ጠልቶ የአፄውን ሞት በራሱ ሽጉጥ ደገመው!!
“እኔ የሚፈለግብኝን አደራ ተወጥቻለሁ። ከጥር 30ቀን 1982 እስከ ዛር የካቲት 9 ቀን 1982 ሞት ሽረት ትግል አድረጌአለሁ።የሻዕቢያን የጥፋት ዓለማ ለመግታት...
የትግራይ የበላይነት የሚባለው ነገር ልክ እንደ ‘አያ ጅቦ’ አይነት ማስፈራሪያ ነው" (ጌታቸው ረዳ)
ነገር ግን፤
ትላንት ” በ ወልዲያ ሰልፈኞች የትግሬ ባለሃብቶች ንብረቶችን አወደሙ”
ከዚያም ” በመቃሌ ለበቀል የተነሳሱ ሰልፈኞች ንብረትንቱ...
ያመጣል መንገድ ይወስዳል መንገድ- አንድ እሚጠላ አንድ እሚወደድ (እንግዳ ታደሰ - ኖርዌይ)
በየትኛው ራጅ በየትኛው ስካነር
የለማ መገርሳ የነ’ አብይ ነገር
እንደምን ይመርመር ?
ወቅቱ የክረምት ወቅት በመሆኑ ከዜሮ በታች ሰባት ዲግሪ ያዘቀዘቀ...
