>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አወይ ህወሓት ተደናጊረ (ሀብታሙ አያሌው)

የአቶ ለማ መገርሳ ካቢኔ በኦሮሚያ የመታወቂያ ካርድ ላይ ብሔር የሚል ጥያቄ እንዳይኖር ቁርጥ ያለ ውሳኔ ማስተላለፉ ተሰምቷል። ይህ በእጅጉ የሚደገፍ...

በኢህአዴግ ውስጥ የአርከበ እቁባይንና የለማ መገርሳን ያህል ምርጥ ፕሮፖጋንዳ የተሰራለት ባለስልጣን የለም (ዮናስ ሃጎስ)

  አርከበ እቁባይ በአዲስ አበባ ውስጥ ያደርጋቸው የነበሩ አንዳንድ እንቅስቃሴዎቹ እስካሁንም ድረስ አወዛጋቢ ናቸው። ግማሾቹ አዲስ አበባ የአርከበን...

ንግስት ይርጋ፥ በኦነግ ስም የሽብር ወንጀል ለተመሰረተባት፣ ሰሚራ አማን ምስክር ሆና ቀረበች

ጥሩነህ ይርጋ ንግስት ነጻነትና ፍትህ ይገባናል፥ አማራ ሕዝብ አሸባሪ አይደለም፥ በማለት ድምጿን ከፍ አድርጋ በአደባባይ በማሰማቷ፥ አሸባሪ በሚል የወያኔ...

የኢትዮ ሱዳን ድንበር ጉዳይ- ባጣራሁት ልክ! (ሙሉቀን ተስፋው)

ማምሻውን በአርማጭሆና በመተማ አካባቢ ያሉ የአገር ተቆርቋሪና ድንበር ጠባቂ ሰዎችን ለማግኘት ጥረት አድርጌ ነበር፡፡ የአነጋገርኳቸውን ሰዎች አስተያየት...

በዶ/ር ታደሰ ክስ የቀረቡ ማሰረጃዎች ውድቅ ተደረጉ እገዳውም ተነሳላቸው (በወንድወሰን ተክሉ)

አስራ ሁለት አባላት ያለው ሸንጎ[ጁሪ]የክሱን ጭብጥ ዛሬ መስማት ጀመረ ልዩ-ሪፖርታዥ ከስናርስብሩክ ክራውን ችሎት በወንድወሰን ተክሉ በከሳሹ የእንግሊዝ...

ጄኔራል ተሾመ ተሰማ ያቺን ሰአት> አገር ስትከፋፈል ማየት ጠልቶ የአፄውን ሞት በራሱ ሽጉጥ ደገመው!!

  “እኔ የሚፈለግብኝን አደራ ተወጥቻለሁ። ከጥር 30ቀን 1982 እስከ ዛር የካቲት 9 ቀን 1982 ሞት ሽረት ትግል አድረጌአለሁ።የሻዕቢያን የጥፋት ዓለማ ለመግታት...

የትግራይ የበላይነት የሚባለው ነገር ልክ እንደ ‘አያ ጅቦ’ አይነት ማስፈራሪያ ነው" (ጌታቸው ረዳ)

ነገር ግን፤ ትላንት ” በ ወልዲያ ሰልፈኞች የትግሬ ባለሃብቶች ንብረቶችን አወደሙ” ከዚያም ” በመቃሌ ለበቀል የተነሳሱ ሰልፈኞች ንብረትንቱ...

ህወሃት ከክልል የፖለቲካ ድርጅትነት ወደ የአውራጃ ድርጅትነት የተሸጋገረበት ጉባኤ (አበጋዝ ወንድሙ)