>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አቆራራጩ ጌታቸዉ ረዳ እንኳን ወደ ተፋፋመዉ እሳት በደህና መጣህ። (ሃራ አብዲ)

አቆራራጬ መጣሽ ወይ፤ አጎማማጄ መጣሽ ወይ፤ ልቀበልሽ ወይ። «በትልቁ ልጃቸዉ ሚስት ደስተኛ ያልሆኑ እናት ትንሹ ልጃቸው ሚስት አግብቶ ሙሺራይቱን ይዞ...

"ከገደልኩዋቸው ሰዎች ሁሉ የሙዚቃው ንጉሥ ቦብ ማሪሊ የተለየ ፍጡር ነው" (Bill Oxley የአሜሪካ ስለላ ድርጅት አባል)

 79 ዓመቱ አዛውንት የአሜሪካ ስለላ ድርጅትን ለ 29 ዓመታት ያገለገለው ” Bill Oxley ” የተባለ የስለላ ድርጅት አባሉ በጤና ቀውስ በሆስፒታል ሳምንት ዕድሜ...

የህወሓት ፈርቶ-ማስፈራራት ራሱን ለውድቀት፣ ሕዝብን ለዕልቂት ይዳርጋል! (ስዩም ተሾመ)

አንዳንድ የህወሓት/ኢህአዴግ አባላትና ደጋፊዎች ከሰሞኑ ሹም-ሽር በኋላ ፌስቡክ ላይ “ምነው ፍርሃት…ፍርሃት አላችሁ?” እያሉ መሳለቅ ጀምረዋል። እንዲህ...

የፋሺስቱ ህወሃት ጭካኔ

የ12 ዓመት ፍርድ ጨርሳ ወጥታ 6ት ወር ሳይሆናት በድጋሚ ታስራ የሽብር ክስ ተመስርቶባት በቃሊቲ ምትገኘው ጫልቱ ታከለ ። #Ethiopia Mahlet‏ @faantish2 7

ሕወሐት የነደፈው ፍኖተ ካርታ (road map) ኢትዮጵያን ወዴት ይወስዳታል? (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

ሕወሐት ከመቀሌው ስብሰባ አንድ የተግባር ማስፈፀሚያ ማለትም “በታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ ባለቤት ታጋይ አዜብ መስፍን ላይ የጨከነ ድርጅት ለጠባብና...

“እናት ድርጅት ፥ ግንባር ቀደም በሉኝ ስገዱልኝ” ባይዋ ህወሓት ••• (ያሬድ ጥበቡ)

ህዳር 20 ቀን 2010 ዓም የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ያወጣውን የአቋም መግለጫ ጊዜ ወስጄ አነበብኩት ። በአንድ በኩል እጠብቀው የነበረው “ጠባብነትንና ትምክህተኝነትን...

ለአንድ መንደር ጉጅሌ መገዛት ነውር ነው (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

የወያኔ ዘረኝነትና አድልኦ ናላው ዞሮ ትናንት ከተመረጡት ዘጠኝ የፖሊተቢሮ አባላት ስድስቱ ከአድዋ፣ ሁለቱ ደግሞ ባለቤቶቻቸው ከአድዋ መሆናቸውን የትግርኛ...

የፈሪዎች ዓለም፦ አስራኤላዊቷ ሴትዮ እና ህወሓት “ትላንት ተበድለናል፣ ዛሬም ይጠሉናል፣ ነገ ያጠቁናል” የህወሓት እሳቤ (ስዩም ተሾመ)

ባለፈው አሜሪካን ሀገር የሄድኩ ግዜ (አይዟችሁ ጉራ አይደለም)፣ … ከዳላስ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ሆቴል በሚወስደኝ ታክሲ ውስጥ ተቀመጬ አንድ ሌላ ተሳፋሪ...