Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የህወሓት አዙሪት፡ በድርጅቱ መግለጫ ላይ የቀረበ ትንታኔ! ! (አስፋው ገዳሙ)
ህወሓት ከ35 ቀናት የዝግ ስብሰባ በኋላ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ስልጣናቸውን ያጡና በስልጣናቸው ላይ ሌላ ስልጣን የጠቀለሉት ታውቋል፡፡ ለመሆኑ ይኸው መግለጫ...

አቆራራጩ ጌታቸዉ ረዳ እንኳን ወደ ተፋፋመዉ እሳት በደህና መጣህ። (ሃራ አብዲ)
አቆራራጬ መጣሽ ወይ፤
አጎማማጄ መጣሽ ወይ፤
ልቀበልሽ ወይ።
«በትልቁ ልጃቸዉ ሚስት ደስተኛ ያልሆኑ እናት ትንሹ ልጃቸው ሚስት አግብቶ ሙሺራይቱን ይዞ...

"ከገደልኩዋቸው ሰዎች ሁሉ የሙዚቃው ንጉሥ ቦብ ማሪሊ የተለየ ፍጡር ነው" (Bill Oxley የአሜሪካ ስለላ ድርጅት አባል)
79 ዓመቱ አዛውንት የአሜሪካ ስለላ ድርጅትን ለ 29 ዓመታት ያገለገለው ” Bill Oxley ” የተባለ የስለላ ድርጅት አባሉ በጤና ቀውስ በሆስፒታል ሳምንት ዕድሜ...

የህወሓት ፈርቶ-ማስፈራራት ራሱን ለውድቀት፣ ሕዝብን ለዕልቂት ይዳርጋል! (ስዩም ተሾመ)
አንዳንድ የህወሓት/ኢህአዴግ አባላትና ደጋፊዎች ከሰሞኑ ሹም-ሽር በኋላ ፌስቡክ ላይ “ምነው ፍርሃት…ፍርሃት አላችሁ?” እያሉ መሳለቅ ጀምረዋል። እንዲህ...

የፋሺስቱ ህወሃት ጭካኔ
የ12 ዓመት ፍርድ ጨርሳ ወጥታ 6ት ወር ሳይሆናት በድጋሚ ታስራ የሽብር ክስ ተመስርቶባት በቃሊቲ ምትገኘው ጫልቱ ታከለ ። #Ethiopia
Mahlet @faantish2 7

ሕወሐት የነደፈው ፍኖተ ካርታ (road map) ኢትዮጵያን ወዴት ይወስዳታል? (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
ሕወሐት ከመቀሌው ስብሰባ አንድ የተግባር ማስፈፀሚያ ማለትም “በታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ ባለቤት ታጋይ አዜብ መስፍን ላይ የጨከነ ድርጅት ለጠባብና...

“እናት ድርጅት ፥ ግንባር ቀደም በሉኝ ስገዱልኝ” ባይዋ ህወሓት ••• (ያሬድ ጥበቡ)
ህዳር 20 ቀን 2010 ዓም የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ያወጣውን የአቋም መግለጫ ጊዜ ወስጄ አነበብኩት ። በአንድ በኩል እጠብቀው የነበረው “ጠባብነትንና ትምክህተኝነትን...

ለአንድ መንደር ጉጅሌ መገዛት ነውር ነው (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)
የወያኔ ዘረኝነትና አድልኦ ናላው ዞሮ ትናንት ከተመረጡት ዘጠኝ የፖሊተቢሮ አባላት ስድስቱ ከአድዋ፣ ሁለቱ ደግሞ ባለቤቶቻቸው ከአድዋ መሆናቸውን የትግርኛ...