>

የህዝብ እምቢተኝነት እና የነፍጥ ነገር (ከቬሮኒካ መላኩ) 

የወያኔ ትግሬ እብሪተኞች አዲጊ-ራት ዩኒቨርሲቲ ላይ የለኮሱዋት እሳት እነሱንም እየለበለበች ነው። የ free ride ዘመን እንዳበቃለት ዘግይቶም ቢሆን የገባቸው ይመስላል። የአጋዚ ጦር አንድ አማራ ሲገድል አስር ትግሬ እንደሚገደል ካወቀ ቃታውን ከመሳቡ በፊት ሁለቴ ያስባል። አማራ ለድል ለመብቃት የህዝብ አመፁን ከነፍጥ ጋር መቀላቀል አለበት። 20 እና ከዛ በላይ አመታት የሚፈጅ protracted civil war ግዜው አልፎበታል።
የህዝብ አመፅ ጋር የተቀላቀለ የነፍጥ ትግል ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለድል እንደሚበቃ በተደጋጋሚ ታይቷል። ስለ ነፍጥ ከዚህ በፊት የተነሱ አንዳንድ ነጥቦች በድጋሜ ላስታውሳችሁ፦ “1~በነፍጠኛ አማራ የ5000 አመታት ታሪክ ውስጥ አማራ በሰላም ቀን ሁሉም ገበሬ፣ ነጋዴና ሰራተኛ ነበር ፡፡ በክፉ ቀን ሁሉም ወታደር ይሆናል፡፡ ዳርዊን ዘግይቶ የደረሰበት ” The survival of the fittest “( ለመኖር የሚደረግትግል )
የአማራ ህዝብ የ5000 ዘመን ታሪኩ ነው፡፡ አማራ በታሪኩ የተለየ ወታደር ኖሮት አያውቅም፥ ሁሉም ህዝብ ወታደር ነው።

2~ ዛሬ የአገሩ ህግ በሚፈቅደው መሰረት ከፋብሪካ ከወጣ 6 ወር ያልበለጠው ምርጥ ስናይፐር ገዝቼ ቤቴ ገባሁኝ። የደህንነት ስጋት ያንዣበብኝ ከመሰለኝና Immediate and eminent danger ከገጠመኝ ራስን የመከላከል መብት ስላለኝ ማንኛውንም ጠላት እንደ ዱባ አናቱን ለሁለት እፈልጠዋለሁኝ። ነፍጠኝነትም በዘር እንደሚወረስ የገባኝ ያንን ግዙፍ ጠመንጃ ጭኜ ቤቴ ስገባ ነው።

3 ~ የማርያም መንገድ ሲዘጋ የገብርኤል መንገድ ይከፈታል፡፡ ልመና ያልገባው በጉልበት ይንበረከካል፡፡ ይሄ አለም ከተፈጠረች ጀምሮ የምትሰራበት ህግ ነው ።

4~ የሞትን ቁጥር የሚቀንስና የጠላትን ሬሳ የሚያበዛ የትግል ስልት መከተል አለብን፡፡ ሰላም በሌለበት ሀገር ሰላማዊ (non violence) የሚባል ትግል የለም፡፡ 26 ዓመት የተገዛነውም በእንደዚህ አይነት ዊርድ የሆነ አስተሳሰብ ባላቸው ሰዎች እየተመራን ነው፡፡

5~በሃይለስላሴ ዘመን ማንኛውም ዜጋ “ጋሻ ካምፓኒ” ከሚባል የግል ኩባንያ እስከ 5 የሚደርስ ጠመንጃ የመግዛት መብት ነበረው፡፡ የሚጠበቅበት ነገር ቢኖረር ሰካራም አለመሆኑንና በሰው ላይ ጠመንጃ መዝዞ የማያውቅ መሆኑን ከአካባቢው መረጃ ማምጣት ብቻ ነው፡፡ የአሜሪካ ሪፓብሊካን ፓርቲ አንድ መርህ አላቸው፦ “ጠመንጃህን የሚፈራ መንግስትን እጅግ ፍራው”፡፡ ያልታጠቀ ህዝብ ባለበት አገር ዲሞክራሲ የለም፤ ስለዚህ ገዝተህም ቀምተህም ቢሆን ታጠቅ ።

6 ~በሰው ልጅ ታሪክ፤ ዲሞክራሲ እንዲኖር ህዝብ መታጠቅ አለበት፡፡ ኦባማ የአሜሪካንን ህዝብ መሳሪያ አስፈታለሁ ሲል፣ ሴኔቱ የተቃወመው፦ ህዝብን መሳሪያ ማስፈታት የአሜሪካንን ህዝብ ለአምባገነንነት ማጋለጥ ነው ብሎ ነው፡፡ ጠመንጃን ከህዝብ መግፈፍ፤ ነፃነትንና ዲሞክራሲን የመግደል ያህል ወንጀል ነው፡፡ ህዝብ መንግስትን ጠመንጃ ማስፈታት ሲችል ያኔ የዲሞክራሲ ልደት ይሆናል፡፡

6~ በታጠቅህ ቁጥር ከወገንህ የሚወድቀው ይቀንሳል፤ ከጠላትህ የሚወድቀው ይጨምራል፡፡ በታጠቅህ ቁጥር
የመደራደር አቅምህ ይጨምራል፡፡ በታጠቅህ ቁጥር ነፃነትህ ይጨምራል፡፡ የምነግርህ ተፈትኖ ያለፈ ሳይንሳዊ ህግ ነው ። ስለዚህ አማራ ታጠቅ፡፡ ካልታጠክ ልምሾው ሁሉ አናትህ ላይ ሽንቴን ልሽናብህ ይልሃል፡፡ አንድ ክላሽንኮቭ 30,000 ነው፤ ወያኔ በጠራራ ፀሃይ አራስ ልጅን ከነ እናቷ በዶዘር የጨፈለቀባትን ትንሽ የጭቃ ሰርቪስ ቤት እንኳን አይሰራም፡፡ ለሆስፒታል ግንባታ ቅብርጥሴ እያልክ ገንዘብ የምታዋጣ ሁሉ፤ የእኛ የመጀመሪያ ህመም ወያኔ-ትግሬ ነው፡፡ እሱን የሚቋቋምበት ጠመንጃ መግዣ ብር ላክ፡፡ ከተቻለም ፀረ-ታንክ
ላውንቸር አክልበት፡፡ አራት ነጥብ። ነፍጠኝነት ይለምልም !!!!!!!!!”
Filed in: Amharic