Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጎሰኝነትና ዘረኝነት ለጀርመኑ ሂትለርና ለጣሊያኑ ሞሶለኒም አልበጀ (ሻምበል ለማ ጉያ - ሰዐሊ)
” እኔ አሁን የ90 አመት አዛውንት ነኝ።ብዙ ውጣ ውረዶች አይቻለሁ።ከዛሬ 40 እና 50 ዓመት በፊትም ሆነ ዛሬ ከ80 በላይ ብሔሮች በዚህችው በኢትዮጵያ ስ ር...

2 ከፍተኛ የደርግ ባለሥልጣናት “አስታዋሽ አጣን” አሉ
አለማየሁ አንበሴ
• “ለ26 ዓመታት በቁም እስር ላይ ነን፤ ወዳጅ ዘመድ አያየንም፤ በቂ ህክምናም አናገኝም”
• “ሸማግሌዎች ከኤምባሲ...

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! ህወሀት ፈሊጥህን ነቅቶብሀልና ንቃ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
ህወሀቶቹ ለፈጸሙት ግፍ በደልና ክህደት ሁሉ ነገ ከባድ ዋጋ መክፈላቸው የማይቀርላቸው መሆኑን እየተገነዘቡ መምጣታቸው ጭንቀትና ሥጋት ውስጥ ከተታቸውና...

በአውሬ መሃል ያለመከላከያ «እምብዛም ዝምታ ለበግም አልበጃት፣አስራ ሁለት ሆና አንድ ነብር ፈጃት»
ኣቻምየለህ ታምሩ
ያለ አንዳች መከላከያ በጫካ ውስጥ በአውሬ መሃል የሚኖር ሰው አደጋ ቢደርስበት የሚታዘንበት እንጂ የሚታዘንለት ሊሆን አይችልም። አማራን...

የትግራይ ዩንቨርስቲዎች ከሌሎች ክልል ለሄዱ ተማሪዎች አስፈሪ ሆነዋል (የሺዋስ ኣበረ ጫኔ)
<ውጣ አንት አህያ አማራ!>
አዲግራት ዩኒቨርሲቲ የትግሬ ተማሪዎች መፈክር!!
<በር ዘግታችሁ አታስፈጁን !!! ፤ ከቤተሠቦቻችን ቀላቅሉን!!! > ተማሪዎቹ
……
ወንድሜ...

የተጠሩ ብዙ፤ የተመረጡ ጥቂት (ዳዊት ፍፁም)
“… ከሰሜን እስከ ደቡብ ጫፍ፤ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ጥግ የተነሳው ጥያቄ የፍትህ፤ የዴሞክራሲ ገለመለ ጥያቄ አይደለም፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ...

የኢትዮጵያ ሕዝብ በክፋታቸው እጅግ የባሱ አመራሮች ስልጣን መያዛቸውን አውቆ ትግሉን ማፋፋም አለበት ተባለ (በወንድወሰን ተክሉ)
ከሁሉም የበለጠ ጨቃኝ፣ሙሰኛ እና ጎጠኛ የሆነው የህወሃት አመራር ስልጣን ይዞ ተለውጫለሁ ማለት ስላቅ ነው ሲሉ አቶ ገብረመድሃን አርዓያ ተናገሩ
የሰሞኑ...

«ጀግና እዚህ አዳራሽ የለም! ጀግኖች ያሉት ቃሊቲና ቂሊንጦ ውስጥ ነው » ሃጫሉ ሁንዴሳ! (በዮናስ ሀጎስ)
በአዲስ አበባ ግዮን ሆቴል ሊሰራው የነበረውን ዝግጅት «በፀጥታ ምክንያት» ከተሰረዘበት በኋላ ኦህዴዶች ወደ ሚልንየም አዳራሽ አምጥተውት ሲያዘፍኑት...