>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

“የትግራይ ሕዝብ የሥርዓቱ ተጠቂ እንጂ ተጠቃሚ አይደለም!” (አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር)

*አባይ ወልዱን ከስልጣን ለማስወገድ፤ ከስብሀት ነጋ ጋር በመሆን ትልቁን ሚና የተጫወቱት፤ የአሁኗ ህወሀት  እጩ ሊቀመንበር፤ የፈትለወርቅ  ገብረእግዚአብሔር(ሞንጆሪኖ)...

“ህዝብ በቋንቋና በጎሳ እንዲለያይ በማድረግ የሚገኝ የፖለቲካ ጥቅም ኢ-ሰብአዊነት ነው!” (ስዩም ተሾመ)

የቱንም ቋንቋ ብንናገርና ከየትኛውም ጎሳ ብንመጣ ህልማችን ለሁሉም ኬኒያውያን የምትመች የተባበረች አንዲት ሀገር መፍጠር ነው!” “ህዝብ በቋንቋና በጎሳ...

እንከን የበዛባቸው የኢትዮጵያ የፖሊስ ተቋማት አወቃቀር እና መዘዛቸው፤ (በውብሸት ሙላት)

  የፖሊስ ሥልጣንና አወቃቀር፣የፌደራልና የክልሎችና የፌደራል የፖሊስ ኃይል የማቋቋም ሕገ መንግሥታዊ ሥልጣን፣ የፖሊስ ኃይሎቹ ሥያሜና የመሳሰሉት...

የታማኝ በየነ ታማኝ ትንቢት (ሃብታሙ አያሌው)

ትንቢት.1 አርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ በየነ የመናገር ብቻ ሳይሆን የመተንበይ ክህሎቱም ከፍ ያለ እንደሆነ በልበ ሙሉነት መናገር ይቻላል! “ዛሬም...

ዳኛ ዘርዐይ ወልደሰንበት ዛሬ ማሕሌት ፋንታሁንን በችሎት መሐል በወቀሳ አስጠነቀቋት (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

ዳኛ ዘርዐይ ወትሮም ትዝብት የማያጣው የፌ/ከፍ/ፍ/ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ዳኛ ሆነው ከመጡ ጀምሮ ሌላ የውዝግብ መንስዔ ሆነዋል። ታዳሚውን...

የህወሃት ሽኩቻ አላባራም! “ሃፍታም ምሆነው ሕወሃት ሲለቅቀኝ ነው!" አዜብ መስፍን (በክንፉ አሰፋ)

“ሃፍታም  የምትሆነው ህወሃት ወይንም ኤፈርት ሲለቅቀኝ ብቻ ነው!” ብላ ከነገረችን ገና መንፈቅ እንኳ አልሞላም። ከጥልቅ ተሃድሶ እና ከመተካካት...

ይህ ጋሻና ጦር ታሪክ አለው - ታሪካዊ ቦታም ተቀምጧል (ሉሉ ከበደ)

በካናዳ ቫንኮቨርና አካባቢዋ የምንኖር ኢትዮጵያውያን በቁጥር አስር ሺህ እንደርሳለን።32 አመት እድሜ ያስቆጠረ በብዙ ውጣውረድ ውስጥ ያለፈ የኮሚኒቲ...

የአርቲስት ቴዲ አፍሮ ማር እስከጣፍ ዘፈን በአማራ ክልል አለመዘፈኑ ውዝግብ አስነሳ (ወንድወሰን ተክሉ)

የእውቁ አርቲስት ቴውድሮስ ካሳሁን[ቴዲ አፍሮ] ማር እስከጣፍ ዘፈን በአማራው ክልል እንዳይዘፈን የተከለከለበት ሁኔታ ፍትሃዊ አይደለም በማለት አንድ...