>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ፖለቲካ ልክ እንደ ቼዝ ጨዋታ ነው። ጠጠሮችህን  በጥንቃቄ ካልመራሃቸው ተሸናፊ ትሆናለህ! (ዮናስ ሃጎስ)

ሮበርት ሙጋቤ ሚስቱ ግሬስ ሙጋቤን ወደ ስልጣን ለማምጣት ሙከራ ባያደርግ ኖሮ ከስልጣኑ ንቅንቅ አይልም ነበረ! *** ፖለቲካ ልክ እንደ ቼዝ ጨዋታ ነው።...

‹‹የሰውነት ክብር›› (በእውቀቱ ስዩም)

የአድዋ ድልን ከድንበር ሉአላዊነት ጋር አያይዞ መተንተን የተለመደ ነው፡፡ ድሉ አነሠ በዛ የሚለው ጭቅጭቅ ከዚህ መሠረት ይፈልቃል፡፡ በኔ ግምት የአድዋ...

ብአዴን ማን ነው? 

(ምንጭ፡የመጀመሪያው የኢህዴን ሊቀመንበር ያሬድ ጥበቡ ) ጊዜው በ1973 ዓ.ም. ነው። ኢህአፓ በከተማ የትጥቅ ትግል ተሸንፎ ከወጣ በኋላ ጫካ ገብቶ የትጥቅ...

‘’ብፃይ ስብሃት አሁንም ችግር መቀስቀስህን አቁም...’’ ወ/ሮ አዜብ መስፍን 

‘’ሳራ ከምዘይብላ አድጊ…’’ አቶ ስብሃት ነጋ  ንስሪ ደኣማት አፈትልከው ከወጡ መረጃዎች ጥቂቶቹ ለማስታወስ ያክል… ወ/ሮ አዜብና ከአቶ ስብሐት...

ከነስዬ ውድቀት መማር ተገቢ ነው (ያሬድ ጥበቡ)

እኔ እንደሚመስለኝ ወያኔ ስብሰባ የሚያራዝመው አዲስአበባ ለመመለስ ስለፈራ ሊሆን ይችላል ብለን መጠርጠር ተገቢ ነው ። ዘገባው እንደሚለው የወያነ መሪዎች...

ሁለት ብር አጥቶ የተማረ 5 ሚሊዮን ዶለር ተሸለመ (በጉማ ሳቄታ)

እኚህ በፎቶው ላይ የምታይዋቸው እናት ወ/ሮ ሞቲ አያኖ ይባላሉ ። እኚህ እናት በወቅቱ በወር ሁለት ብር በማጣታቸው ምክንያት ያለ አባት የሚያሳድጉት ልጃቸው...

አህመዲን ጀበል ያቺን ሰዓት! (ክፍል ሦስት፤ ሃብታሙ አያሌው)

…የሀገር ውስጥ ደህንነት ኃላፊ የነበረው ወልደስላሴ ወልደ ሚካኤል ቁመቱ አጭር ከመነፅር ስር የሚቁለጨለጩ ትንንሽ ተጠራጣሪ አይኖች ያሉት ከሲታ...

እስራኤል 40ሺህ ስደተኛን ልታባርር ነው-27ሺህ ኤርትራዊያን ናቸው (በወንድወሰን ተክሉ) 

የእስራኤል መንግስት በሀገሩ  ያሉትን ከ40ሺህ በላይ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ሊያባርር መሆኑን የመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ጽ/ቤት...