Archive: Amharic Subscribe to Amharic
በኦቦ ለማ መገርሳ የሚመራው መስተዳደር የት ይደርስ ይሆን? (አፈንዲ ሙተቂ)
በተፈጥሮዬ ተጠራጣሪ (Skeptic) ነኝ። የአሰላሳይነት ባህሪም ያጠቃኛል። በመሆኑም ሌሎች በቀላሉ አምነው የሚቀበሉትን ነገር በቶሎ ማመን ይከብደኛል። በዚህም...
እንጉልፋቶዋ ህወሃት ብራቾ ሰብራለች !! (እንግዳ ታደሰ - ኖርዌይ)
የሶቪየት ህብረት የክልል ኮሚንስት ፓርቲ አባላት የታላቁን የጥቅምት ሶሻሊስት አብዮት በአል ለማክበር ሲሉ ስብሰባ ተቀምጠዋል ፡፡ የክልሉ የፓርቲ...
የነጋሶ ጉዞ፤በመረራ የቡዳ ፖለቲካ መንገድ ላይ
…ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ እያናደደህ የምትወደው ጀግና ነው። ያመነባትን እውነት ፤በእኛ ሃገርን ፖለቲካ ውስጥ ሲያስስ የኖረ ሰው ነው። ይመስለኛል። የደምቢዶሎው...
የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ስብሰባ ኣጫኣጭር መረጃዎች (ኣስገደ ገብረስላሴ መቀለ)
የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ጭንቀት የተሞሏበት እና ኣንድ ኣንድ ማእከላይ ኮሚቴ ታመናል ብለው ወደ ኣመሪካ የሸሹ ፣ታመምን ብለው ተደብቀው በሰው ቤት የሚተኙ...
ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ያስተላለፈው መልዕክት
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ!…
ውድና የተከበራችሁ ወገኖቼ መታመሜ ከተሰማበት ጊዜ ጀምሮ ህክምና አገኝ ዘንድ ድምፃችሁን ላሰማችሁ፣በዱአ...
የትጥቅ ትግል.... (አንዱዓለም ቡከቶ ገዳ )
(ከእሁድ ራሱ የረዘመ ጽሁፍ ሲሆን ከዚህ ቀደም በተጻፈ ጽሁፍ ላይ መለስተኛ ጥገና ተደርጎበት በድጋሚ የተለጠፈ ፖስት ነው…ጸሃፊው በግል ጉዳይ ቢዚ በመሆናቸው...
«በዚምቧቤ ውስጥ ምንም ዓይነት የሚቀየር የመሬት ፖሊሲ የለም ...» ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ (አዞው)
በዮናስ ሃጎስ
«የዚምቧቤ አባት ሮበርት ጋብሬል ሙጋቤ ሀገሪቷን የመሰረተና ከጭቆና ነፃ ያወጣ ትልቅ መሪ ነው። ለኔ ሁሌም ቢሆን መሪዬና የሐገሪቷ ትልቅ...
ህወሃት ከ80ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ያለቁበትን የባድመን ጉዳይ ለብቻው መምከሩ ቁጣ ቀሰቀሰ (በወንድወሰን ተክሉ)
የህወሃት ከፍተኛ አመራር አካል በመቀሌው ዝግ ስብሰባ በባድመ ጉዳይ ለብቻው መምከሩ ሀገራዊ ክህደት ነው ሲሉ ኢትዮጵያዊያን ተቃውሞዋቸውን አሰሙ።
የህወሃት...
