>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የኢትዮጵያ ሕዝብ የነጻነት ትግልና የኦህዴድ/ብአዴን ሚና (ተማም አባቡልጉ - የህግ ባለሞያ)

“ኢህአዴግ ማኪያቬላዊ ድርጅት ነው። ቃል ለኢህአዴግ የዕምነት ዕዳ አይደለምና የማያደርገውን የሚልና በተግባር ፈንታ አባባል (rhetoric)ን የተካ ነው” ”...

የዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ በቤታቸው በቁም እስር ላይ መዋላቸው ተሰማ (ኢሳት)

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 6/2010) የዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ በቤታቸው በቁም እስር ላይ መዋላቸው ተሰማ። የሀገሪቱ ወታደራዊ አዛዦች የሬዲዮና ቴሌቪዥን...

ፎቶና ታሪኩ (1) [መስፍን ማሞ ተሰማ]

በወያኔ ዘመን በህወሃት ቀንበር ያሳለፍነው ህይወት የጠጣነው አረር እንዴት እንደሆነ እንዴት እንደነበር ጠበቃ ከማቆም እማኝ ከመደርደር ይኸው የኛ...

ህወሓት በቤኒሻንጉል (ሃብታሙ አያሌው)

ቤኒሻንጉል የሚል ክልል ለመስራት ገሚሱን መሬት ከጎጃም መተከል ገሚሱን ደግሞ ከወለጋ ወስዶ ካርታ የሳለው ህወሓት ነው። ከዚያም አንድ ክልል ሰራሁ በማለት...

አፓርታይድ በቤኒሻንጉል ክልል ይህን ይመስላል! (ስዩም ተሾመ)

የቤኒሻንጉል ግሙዝ ክልል የርዕሰ መስተዳደር እና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ #ሰለሞን_ጂሬኛ አፓርታይድ በተግባር ምን እንደሚመስል እንዲህ ይነግሩሃል። “የቤኒሻንጉል...

ከአል-አሙዲን ሀብት ጀርባ ያሉ ሃይሎችና የሀብቱ መነሻ ምንጭ ሲፈተሽ (ወንድወሰን ተክሉ)

**መንደርደሪያ-እውነታ- የሰለሞን እጽነሽ የቅዱሳን እንባ ያበቀለሽ ቅጠል ዛሬ አዲስ አይደለም በለኮሰው እሳት የነካሽ ሲቃጠል **ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ** ዘውድ...

የብሄራዊ ደህንነት ዕቅድ ወይስ የህወሀት የስንብት ደብዳቤ? (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)

መቀሌ ይህን ጽሁፍ በማዘጋጅበት ሰዓት መቀሌና ሀራሬ ሁነኛ የፖለቲካ ክስተት ተፈጥሯል። የመቀሌው ይፋ የወጣ አይደለም። በህወሀት አፍቃሪያን ድረገጾች...

ሁለቱ መፈንቅለ መግስቶች (ዮናስ ሃጎስ)

በኢትዮጵያ ሕገ መንግስቱን የጠበቀ ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ በተካሄደ በሶስተኛው ቀን ዚምቧቤ ደግሞ ህገ መንግስት የማያውቀው ወታደራዊ የመንግስት...